የአንድነት እና መኢአድ ዉህድ ፓርቲ የመድረክ አባል አይሆንም ተባለ

andnet-meeadመኢአድ እና አንድነት መጋቢት 11 ቀን የቅድመ ዉህደት ፊርማ ይፈረማሉ ተብሎ ሲጠበቅ ፣ ከመኢአድ ፕሬዘዳንት አቶ አበባው መሃሪ በተጻፈ ደብዳቤ፣ ላልተወሰነ ጊዜ ፊርማው እንዲዘገይ መደረጉ በስፋት ተዘግቧል። አቶ አበባዉ የቅደመ ዉህደቱን ፊርማ ላለመፈረም ሶስት ያልተፈቱ ነጥቦች የሚሏቸውን ያቀርባሉ። ነጥቦቹም የዉህድ ፓርቲው ስያሜን፣ የመሪዎች መመዘኛን እና አንድነት ከመድረክ ጋር ያለዉን ግንኙነት የሚመለከቱ ናቸው። Continue reading –>

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 25, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

3 Responses to የአንድነት እና መኢአድ ዉህድ ፓርቲ የመድረክ አባል አይሆንም ተባለ

 1. ትዝብት

  March 26, 2014 at 3:47 AM

  “ውሾች ይጮኻሉ ግመሎቹ ጉዞአቸውን ቀጥልዋል” ያለው ማን ነበር?
  እናንተ ስትወዛገቡ ወያኔ አገሪቱን በዚህም በዚያ የበለጠ ቦጫጭቆ ሽጦ ለመጨረስ ጊዜ እያገኘ ነው:: ከዚያ በሁዋላ እዬ ቢሉት ጸጉር ቢነጩት ፊት ቢቡዋጥጡት “ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ” ይሆናል::
  ከወያኔ ካጠፋው ከታሪክ ተጠያቂነት እጥፍ እናንተ እያጠፋችሁት ያለው ጥፋት ድርብርብ ነው!! ስለዚህ እባካችሁ በትክክል ላትመሩት ህዝቡን እናንተም በተቃዋሚ ስም እያቆሰላችሁ አታድሙት!!
  ከይቅርታ ጋር!!
  ኢትዮጵያን እግዚአብሄር ያስባት!! ያለ እርሱ ማንም የላትም!!! ኣሜን!!!!

 2. much

  March 26, 2014 at 4:37 AM

  ከፅሁፉ መረዳት እንደቻልኩት ያው ያዘላለማዊ ችግራችን የስልጣን ጥም ልክ ልደቱ የሰራ ፊልም ትዝ አለኝ (አበባው መሃሪ) የተባሉትም ለዚሁ ለግል ስልጣናቸው ሰግተው ነው ውህደቱን ያስተጎጐሉት። እስከመቸውም አይሳካልንም።

 3. AleQa Biru

  March 26, 2014 at 12:13 PM

  “በዚህ ጉዳይ ያነጋገርናቸው የፖለቲካ ተንታኝ የመኢአድ እና የአንድነት የቅድመ ዉህደት ፊርማ ለጊዜው አለመፈረሙ ጊዜያዊ ስቅታ እንጂ እንደ ትልቅ ችግር የሚታይ እንዳልሆነ ይናገራሉ።”

  ድንቄም የፖለቲካ ተንታኝ!!!

  የሰዎቹ ውህደቱን ሳይፈጽሙ በየፓልቶኩ አታካራ መግባታቸው የሚያሳየው ውህደቱ እንደተጨናገፈ ወይንም ደግሞ ሲጀመርም ክልባቸው እንዳልሆነ ያሳያል:: በተጨማሪም እንደምንም (በሽምግልናም ሆነ በምትሀት)ቢዋሃዱ እንኳ ምንም አብሮ የመስራት ፍላጎትም ሆነ ችሎታ እንደሌላቸው ነው::

  ዋናው ነገር የሁለቱ ፓርቲዎች አርማዎች (0+0=0)በአጋጣሚ እንደሚያሳየው ውህደታቸው ምንም ትርጉም የለውም::