የአቶ ገብሩ አስራት ንግግር ሙሉ ቃል (አትላንታ)

ሴፕቴምበር 23 ቀን፣ 2012 ዓ.ም. የመድረክ ፓርቲ አመራር አባላት አትላንታ መጥተው ንግግር ማድረጋቸው ይታወቃል። አቶ ገብሩ አስራት፤ የቀድሞው የትግራይ ክልል ፕሬዘዳንት የነበሩ ሲሆን… ከዚያም ከመለስ ዜናዊ ጋር ባለመስማማታቸው ስራቸውን እና ኢህአዴግ ፓርቲውን ለቀው መውጣታቸው የሚታወስ ነው። በአሁኑ ወቅት የአረና ትግራይ ፖለቲካ ድርጅት መሪ እና የመድረክ ፓርቲ ምክትል ሊቀ መንበር ናቸው።  መድረክም – አንድነት ፓርቲን ጨምሮ የስድስት ፓርቲዎች ቅይጥ ነው። ሴፕቴምበር 23 ቀን፣ 2012 ዓ.ም. አትላንታ ከተማ በተደረገው ስብሰባ ላይ ንግግራቸውን ቃል በቃል አላነበቡትም፤ ነገር ግን ዋና ዋናውን ሃሳብ ይዘው ትንተና በማድረግ ነው ሃሳባቸውን የገለጹት። ንግግራቸውን በቀጥታ ከስብሰባ አዳራሽ ስናስተላልፍ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን፤ አሁን ደግሞ የንግግራቸውን ሙሉ ቃል ይዘንላችሁ ቀርበናል።   (ሙሉውን ቃል ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 24, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.