የአቶ አለምነው መኮነን ጭንቅላት ወይንም ጭንቅላት አልባነት? (አንዱ ዓለም ተፈራ)

በዕርግጥ የአንድን የሀገራችን ክፍል ነዋሪዎች ጉዳይ አንስቶ በአንድ መንገድ ወይንም በሌላ መንገድ መነጋገር፤ ወደድንም ጠላንም፤ ያለንበት ዘመን ግዴታ ሆኗል። ትናንት አኝዋኮች ተረሸኑ፣ የኦጋዴን ወገኖቻችን ተከበው ተሰቃዩ፣ ኦሮሞዎች በእስር ቤት ታጎሩ እያልን እንደጮህን ሁሉ፤ ዛሬ ደግሞ በአማራዎች ላይ የሚደርሰውን በደል አንስተን መነጋገር ግዴታችን ሆኗል። የክርስትና እምነት ተከታዮች እንዲህ ሆኑ፤ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንዲያ ሆኑ ስንል ብዙ ዓመታት ቆጠርን።በማይዘነጋ መንገድ ደግሞ እያንዳንዱን ለይተን እያነሳን፤ ይኼኛውን ብቻ የሚያደርጉ የዚህኛው ክፍል ብቻ ተወላጆችና ለዚያ ክፍል ብቻ ተቆርቋሪዎች ተደርጎ ስለሚወሰድ፤ እያንዳንዱን ጉዳይ “ለሌሎች” መተውና ጠቅላላ ኢትዮጵያዊንን በሚነኩ ጉዳዮች ላይ ብቻ መቆም፤ የታጋይነት ምልክት ተደርጎ የተወሰደ ፈሊጥ ሆኗል። እኔ ይኼን ትክክል ብዬ አልወስደውም። ለእያንዳንዱ ጉዳይ ቆሜ እቆጠራለሁ። በኢትዮጵያዊነቴ የምኮራና በዚያ ብቻ ሀገራዊ የፖለቲካ ተሳትፎዬን የምለካ ስለሆነ፤ ይህ ጉዳይ ከአእምሮዪ ውጪ ነው። አማራው አማራ በመሆኑ ብቻ ለሚደርስበት በደል መቆርቆር፤ የግድ ከአማራ መወለድ አለበት የሚል ካለ፤ ዘረኛ ነው። Read story in PDF:  አለምነው መኮነን

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 2, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

3 Responses to የአቶ አለምነው መኮነን ጭንቅላት ወይንም ጭንቅላት አልባነት? (አንዱ ዓለም ተፈራ)

 1. ስድብ አያስፈልግም

  February 2, 2014 at 2:48 PM

  ስድብ አያስፈልግም

 2. tazabiw

  February 3, 2014 at 3:30 AM

  It is sad to see people like Alemnew Mekonen. He dosen’t know what he is talking about. He is a Messenger of TPLF. He wants them (TPLF) to be happy and to trust him by insulting his own ethnic group. Do they do that? wel no! if he is not to be trusted by his own people how on earth do the tigrais accept him. We now know the representatives of Amharas- Hodam hula!!

 3. ደርቤ ቀጀላ

  February 4, 2014 at 5:56 PM

  አላምነዉ መኮንን የተባለዉ ሹጣም ወሎዬ የላሳታ ሰዉ መሆኑን ሰማሁ:: የወያኔ ትግሬ ዉሻ የሆነዉ አማርኛ አስተካክሎ የማይናገር የስድብ ቅርሻት ሲተፋ ተደምጦዋል::

  የሚገርመዉ ነገር ዋለልኝ መኮንን የተባለዉም የኤርትራዉ ጀበሃ ገንጣይ ቡድን ደጋፊ ጸረ ኢትዮጵያ ግልገል ፋሽስት ከፍተኛ ጸረ አማራ ጥላቻዉን በወቅቱ ሶሻሊዝም ካባ ጀቡኖ በቀ ሐይለ ስላሰሴ ዩኒቡርስቲ ከብጤዎቹ ጋራ ሲያንባርቅ ኢትዮጵያ የብሔርሰቦች እስር ቤት ናት ብሎ አማራዉን ለይቶ በጨቁዋኝ መደብነት ሌላዉን ወገን ደግሞ
  በተጨቁውኝነት መድቦ የኤርትራን የመገንጠል ጥያቄ ደግፎ ሲፎልል ተገቢ ዋጋዉን አግኝቶዋል:: የተማሪዉ እንቅስቃሴ ሲነዛ የነበረዉ ፕሮፓጋንዳ የፋሽስት ጣሊያን ፋሽስቶች ከወረራዉ ዋዚማና በሁዋላም ሲነዙት የነበረዉ ትክክለኛ ቅጅ ነዉ::
  ወያኔ ትግሬና ሻእቢያ ሲነዙ የነበረዉና ያለዉ ጸረ አማራ ቅስቀሳ ምንጩ ያዉ ነዉ::
  ስለዚህ ያላምነዉ ስድብ ምንም አያስገርምም::
  የሚያስገርመዉ ግን የወያኔዉ መሪ መለሰ ዚናዊ ለሲአይኤዉ ፓዉል ሄንዝ እንደተናገረዉ
  ትግላችን የሸዋን አማራ ገዥነት ለማስወገድ ነዉ:: ልላዉ ግን ጭቁን ደጋፊያችን ነዉ በማለት ተናግሮ ነበር:: ወያኔ አዲስ አበባ ሲገባ የሸዋን ጥንታዊና ታሪካ ክፍለ ሀገር በባንቱስታን ክልል ሸንሽኖ አወደመ::ትንሽ የቀረዉን ደግም ሰሜን ሸዋ ዞን ብቻ ተብሎ
  ያለ ታሪኩና ጃኦግራፊያዊ አቀማመጡ ከባሕዳር በወያኔዎች ይገዛል::
  የሸዋ ሕዝብ ራሱን ሸዋዊ ኢትዮጵያዊ እንጅ አማራ ብሎ ራሱን በታሪክ የጠራበት ጊዚ የለም:: በባሕሉም ሆነ በስጋ ዝምድናዉ ከወረሞ: ከጉራጌ: ከእርጎባና አፋር: ከምባታ: ሃድያና ወላሞ እንጂ ከአባይ ማዶ ነዋሪዎች ጋራ ጉርብትና ቅርብነት የለዉም::
  አዲስ አበባ የሸዋ ዋና ከተማነቱዋም በወያኔ ትግሬ የተቀነባበረ ሴራ ነዉ ያጣችዉና ነዋሪዎቹዋ መሬት አልባ ተደርገዉ በሊዝ ሰበብ የሚፈናቀሉት::
  በወያኔና ቅልብ ተለጣፊዎቹ ወራሪዎች የሚሰቃዩት:: የራሳቸዉን ከንቲባ በነጻ ምርጫ መምረጥ መብታቸው ተረግጦዋል::

  የወያኔ አማራ ተብዬዎችን ከምድረ ሸዋ ማባረር:: አባይን ተሸግረዉ ሸዋን እንዳይረግጡ ማድረግ የቅጠረኛዉን የብአዴን ቢሮን በያለበት ድራሻቸዉን ማጥፋት:ቅጥር ሆዳሞችን ከማሕበረሰቡ ማግለልና ባደባባይ ሕዝባዊ ፍርድ ፈርዶ መዉገር መስቀል::
  ለወያኔ ትግሬዎችና ለባሕር ዳር ቅምጥ ቅልቦቻቸዉ ምንም ግብር አለመክፈል::
  በሁሉም ነገር አለመተባበር::

  ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ