የአቶ ስዬ አብርሃ ንግግር በዴንቨር

አቶ ስዬ አብርሃ በዴንቨር፣ ኮሎራዶ ተገኝተው በስፍራው ለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ንግግር አድርገዋል። በወቅቱ የኢትዮጵያ ጉዳይም ተነጋግረዋል። በዚህ ንግግራቸው… ኢህአዴግ ሊቀመንበሩን እና ምክትሉን ስለመምረጡ፤ አይ.ኤም.ኤፍ የውጭ ምንዛሬ አቅማችሁ ከወጪያችሁ ጋር ለመጣጣም ካልቻላችሁ ፕሮጀክቶች እና እቅዶች በገንዘብ እጥረት ችግር ውስጥ ይወድቃሉ ስለመባሉ… ኢህአዴግ ከመድረክ ፓርቲ ጋር ድርድር አላደርግም ስለማለቱና በዘመን መለወጫ ወቅት ስለተደረገው የእስረኞች መፍታት ጉዳይ በዝርዝር ተናግረዋል። ሙሉውን ንግግር ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 29, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.