የአቡነ መርቆሪዎስ ወቅታዊ መልዕክት

(ኢ.ኤም.ኤፍ) አቡነ መርቆሪዎስ በውጭ አገር የሚገኙ፤ በአብዛኛው በስደት ላይ ለሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት የሃይማኖት አባት እና ፓትርያርክ ናቸው። አቡነ መርቆሪዎስ በቅርቡ በህመም ላይ ነበሩ። አሁን ከህመማቸው ተነስተዋል። በዚህ ወቅታዊ መልዕክት፤ ህዝበ ክርስቲያኑን ለማመስገን እና ብሎም አንድነቱን ጠብቆ እንዲቆይ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። ሙሉውን መልዕክት ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

አቡነ መርቆሪዎስ

አቡነ መርቆሪዎስ

 

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 30, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.