የአሲምባ ፍቅር – ትችት-(ሐተታ)- ሽፈራው

የአሲምባ ፍቅር
ደራሲ- ካህሳይ አብርሀ (አማኑኤል)
ትችት-(ሐተታ)- ሽፈራው
“ማን ያውራ የነበረ” እንዲሉ
“ለቀባሪ አረዱት” እንዳይሆን፤
ለስራ ጉዳይ ወደ ኮሎራዶ (ዴንቨር) በሄድኩበት ጊዜ አማኑኤል ማንጁስ ዴንቨር መኖሩን ሰምቼ ስለነበር ስልክ ደወልኩለት። በአንድ የኢትዮጵያ ሬስቶራንት ተቀጣጥረን ለመጀመሪያ ጊዜ ከ30 አመት በኃላ መሆኑ ነው አማኑኤል ጋር ተገንኘን። ለረጅም ጊዜ በዝምታ ከተያየን በኃላ አማኑኤል ሽፈራው አልተቀየርክም አለና እንደገና እቅፎ ሳመኝ። አይ አንተስ ብዙ ተቀይረሀል ማንጁስ አይደለህም? ይህ ውፍረት ይህ ቁመት ከየት መጣ አልኩት። አማኑኤል ብዙ መናገር ሳይፈልግ እንባው ጠብ ጠብ ማለት ሲጀምር እኔም ለምን ታለቅሳለህ? ብዙ መከራ ስቃይ ወጥተን በህይወት ለመገናኘት በመብቃታችን የሚያስደስት ነው። ለአምላካችን ምስጋና የሚገባው ነው ብዬ ለማጽናናት ሞከርኩ።Asimba Fiker by Sheferaw -PART 1 -10-10-13 -final (1)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 14, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to የአሲምባ ፍቅር – ትችት-(ሐተታ)- ሽፈራው

  1. Dagafa

    October 18, 2013 at 7:39 PM

    Dear Shiferaw – This something everyone should point out. EPRP gave key leadership to tigrans. Among theme, Tesfaye Debessy, Berhane Redda, Yosef Adane, Tselote Eskias, Dwit Seyum and many other. But, “Zere K Lugam” and most of them joined or spayed for Woyanne. Thank for speaking up..