“የአሲምባ ፍቅር” – መጽሃፍ ቅኝት (በክንፉ አሰፋ)

ye-asimba-fikir እንደ መንደርደርያ
ይሀ መጽሃፍ በዋሽንግተን ዲሲ – ሳንኮፋ ቢሮ ውስጥ ሲመረቅ በፊርማ ስነ-ስርዓቱ ላይ ተገኝቼ ነበር። መገኘት ብቻ ሳይሆን በዝግጅቱ ላይ ግራ ያጋቡኝን ጥያቄዎች ለመጽሃፉ ደራሲ አቅርቤለት ነበር። የኔ ግርታ ምናልባትም የብዙዎቻችሁ ጥያቄ ሊሆን ስለሚችል እዚህ ላይ እንደገና ማንሳቱን መረጥኩ። የመጀመርያው ጥያቄ “ይህ ታሪክ 30 አመታት አለፈው። ታዲያ አንድ ትውልድ ካለፈ በኋላ አሁን ይፋ መሆኑ ለምን አስፈለገ?” የሚልና ሁለተኛው ደግሞ “ስለዚያ ትውልድ ሌሎች ከጻፏቸው መጽሃፍትና መጣጥፎች ‘የአሲምባ ታሪክ’ ን ለየት የሚያደርገውስ ምንድነው? ስለቀደመው ትውልድ አሉታዊ ይዘት ይኖረው ይሆን? ‘ የሚሉ ነበሩ።  Read story in PDF.

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 4, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.