የአምነስቲ ተወካዮች ባሉበት የፎቶ ኤግዚብሽን ሊከፈት ነው!

ላስ ቬጋስ፡ በኢትዮጵያ ያለውን የሰብአዊ መብት ጥሰት የሚያሳይ በፎቶግራፍ የተደገፈ ኤግዚብሽን የሚከፈት መሆኑን የዝግጅቱ አስተባባሪ ለኢ.ኤም.ኤፍ. ድረ ገጽ ገልጸዋል። ከማክሰኞ እስከ ሃሙስ የሚቆየው ይህ ዝግጅት በተለያዩ ጊዜያት በኢህአዴግ አስተዳደር ሲፈጸሙ የነበሩትን በደሎች የሚያሳይ ነው። እንደአዘጋጆቹ ገለጻ በመክፈቻው ዝግጅት ወቅት የአምነስቲ ኢንተርናሽናል ተወካዮች እንደሚገኙ ተያይዞ የደረሰን ዘገባ ገልጿል።

የመክፈቻው ዝግጅት ማክሰኞ ከ5፡00PM – 9፡00 PM የሚታይ ሲሆን፤ በተከታታዮቹ ቀናት ከ2፡00 – 9:00 PM የሚታይ መሆኑ ተገልጿል።

Address – 4780 West Tropicana Suite # 103
Date – March 20 – March 22, 2012
Place – Abissinia Restaurant
For more information – 702 719 9250

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 17, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.