የአማራን ህዝብ የሰደቡት የአቶ አለምነው መኮንን ቤት በድንጋይ ተደበደበ

በቅርቡ የአማራውን ህዝብ በመሳደቡ ተቃውሞ የገጠመው የክልሉ ም/ፕሬዘዳንት አለምነው መኮንን ቤቱ በድንጋይ የተደበደበ መሆኑን ፍኖተ ነጻነት ገልጿል:: እንደዘገባው ከሆነ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድርና የብአዴን ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አለምነው መኮንን መኖሪያ ቤት በድንጋይ ተደብድቧል:: ድርጊቱ የተፈጸመው ባሳለፍነው ሳምንት የካቲት 1 እና የካቲት 2 ቀን 2006 ዓ.ም(ቅዳሜና እሁድ) ለሊት ሲሆን; በተደጋጋሚ ማንነታቸው ባልታወቀ ግለሰቦች መኖሪያ ቤታቸው በድንጋይ መደብደቡን ተከትሎ ቤታቸው ቀንና ለሊት በፖሊስ እየተጠበቀ ይገኛል፡፡

በዚሁ ሳምንት አንድነት ፓርቲ ባወጣው መግለጫ… የአማራ ክልል ም/ ፕሬዘዳንትና የብአዴን ፅ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አለምነው መኮንን የአማራውን ህዝብ በአደባባይ መሳደባቸውንና ማዋረዳቸውን መግለጹ ይታወሳል፡፡

አቶ አለምነው መኮንን የአማራን ህዝብ የሚያዋርድና የሚዘልፍ ንግግር ሲያደርጉ የተቀዳ ድምፅ ለህዝብ ይፋ ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ በብአዴን ውስጥ የንትርክ ምክንያት መሆናቸው አይዘነጋም፡፡

Source- Fenote Netsanet 

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 12, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

6 Responses to የአማራን ህዝብ የሰደቡት የአቶ አለምነው መኮንን ቤት በድንጋይ ተደበደበ

 1. william

  February 13, 2014 at 2:09 AM

  ምን ብሎ ነው የተሳደበው ኣናንተየ..ምን አይነት ፖለቲካ ነው….ከአማራ ወጥቶ ኢንዲት አማአን ይሰድባል…ባካቹ ይህ ያረጀ ፖለቲካ ነው…አማራ አህያ ነው…ካለ ስድብ አይደልም ኣውነት ነው..የኣማራ ህዝብ የአህያ ዘር ነው..አለብለዚያ ግን ስድቡ ምንድንው

  • ግፋየሁ

   March 12, 2014 at 3:07 AM

   ምን ብሎ ትላለህ ደደብ አንብብ
   አንተም የነሱ እግር አጣቢ ነህ
   ከሃዲ ታውቃለህ አምሓራ ነው ቀን ያወጣልህ
   ቆርቆሮ ጣሳ ዝም ብለህ ትጮህለህ

 2. ሃብቶም

  February 15, 2014 at 11:09 PM

  ባካችሁ ደቃቃን ነገር እያባባሳችሁ ህዝቡን ለቂም እና ለትላቻ አትዳርጉ መዲያችሁ ለሰላም እና ለመቀራረብ ተተቀሙበት

  • ግፋየሁ

   March 12, 2014 at 3:03 AM

   ቀን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል
   ቀን ስለወጣልህ አንተ ምን አለብህ አላማቹህ ስለጠንቃባቹህ መደለል አያስፈልግም
   ምናለ በለኝ አንለቃችሁም የናንተን ያህል ጥላቻ በቀል ቂም አናጣም

   በል ብላው ገንዘቤን ማርማር እያለህ
   ሁአላ ኮሶ ሆኖ ካላስመለሰህ

 3. አለበል አለባቸው

  February 17, 2014 at 1:25 AM

  ያሳ ግማቱ ክችንከላቱ
  ክባበ እንኩላል እርግብ አትፈለፈልም

 4. ግፋየሁ

  March 12, 2014 at 2:54 AM

  ከባዶ ጭንቅላት ባዶ እግር ይሻላል!!
  መተማ የኛ ነው!!!
  እኛ የዩንበርስቲ ተማሪዎች ፊደል ብቻ አይደለም መቁጠር ያለብን
  ለወገናችን ጠበቃ መቆም አለብን
  አምሓራ ለኢትዮጵያ መሰረቱ ነው እንጅ ጠላት አይደለም
  ወያኔ አምሃራን መጨፍጨፍ ያቁም!!!!!!!
  ተማሪዎች በሙሉ ተደራጅተናል እናንተስ?????
  ተነስ ወገኔ!!!!!