የአልአሙዲ ልጅ ነኝ ባይዋ ሳራ ለሽቶ ብቻ 1,000,000 ዶላር እንዳወጣች ተናገረች

(addisuwond) ንጋት አሊ የተባለች የቤት ቁሳቁስ ኢትዮጵያዊ ነጋዴ በፍርድ ቤቱ በሰጠችው ምስክርነት መሰረት ሳራ ከዚህ በፊት ኢትዮጵያ ውስጥ ሴተኛ አዳሪ እንደነበረች ተናግራለች፡፡

የሳውዲ ልዕልት ነኝ ባይዋ በትናንትናው እለት በጣም ሀብታም እንደሆነችና ለሽቶ ብቻ 1,000,000 ዶላር ላለፋት ሁለት ወራት እንዳወጣች ተናገረች፡፡ sara_alamudi

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on July 24, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.