የኛ ነገር፡ የአባይ ችግር፡ የአያልሰው ምክር፡ (አያ ተክሌ፤ ከተረንቶ)

ብዜ ግዜ የአቶ አያልሰው ደሴ ጽሁፎች ረዣዥሞች ስለሆኑ፤ እንዲሁም ክፍል ስለሚበዛቸው (1፣ 2፣ 3፣ 4፣ … )፤ ርእሳቸውን ብቻ እያየሁ አልፋቸው ነበር። በዚህ በአባይ ጉዳይ ግን የጻፉት አነበብኩት። ጽሁፉ በርስ በርስ ቅራኔ የሚንተከተክና በኢህአዴግ የአባይ ግድብ ማጭበርበሪያ ዘመቻ ዙሪያ ያለውን ተቃውሞ በቅጡ ያልዳሰሰ፡ ይልቅስ ሌሎችን ተቺዎች በሚከስበት ደዌ ክፉኛ የታመመ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። በተጨማሪም ጽሁፉ የአካባቢውን ፖለቲካ በቅጡ የቃኘ ቢሆንም፤ የደረሰባቸው ድምዳሜዎች ግን የተሳሳቱ ናቸው። Read full story in PDF

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on June 21, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to የኛ ነገር፡ የአባይ ችግር፡ የአያልሰው ምክር፡ (አያ ተክሌ፤ ከተረንቶ)

 1. አለም

  June 21, 2013 at 12:19 PM

  “አያ ተክሌ”። “…የአቶ አያልሰው ደሴ ጽሁፎች ረዣዥሞች ስለሆኑ፤ እንዲሁም ክፍል ስለሚበዛቸው (1፣ 2፣ 3፣ 4…” ማለትህ ይገርማል። ራስህን ማየት ተስኖሃል። “ተረንቶ” “ቶሮንቶ” ለማለት። “እኛው ነን” ሳያስፈልግ። “ይቀጥላል” ትላለህ እያንዛዛህ። “አንደኛ ነገር … ሁለተኛ ነገር…” “አንደኛ፣ ሁለተኛ” ማለት ሲቻል። “ሶስተኛ ነገር፣ ሶስተኛውን ረሳሁት”፤ ከረሳኸው መተው ነበረብህ። የምትጽፈው እውነትን ከመግለጽ አንጻር ሳይሆን አንተን ያማከለ በመሆኑ፣ ማመን ይቸግራል። የምትጽፈው ካልታመነ መጻፍህ ፍሬ ግቡን ይስታል። ቢጠቅምህ ብዬ እንዲህ የመሰለ ወንድማዊ “ወቀሳ” ስልክልህ ይኸ ሦስተኛዬ ነው። “ተክሌ” የሚል ሳይ ጊዜ እንዳላጠፋ ወደ ሌላ እሄዳለሁ። እርግጥ አቶ አያልነህም አያንዛዛም ማለት አይደለም። ቢሆንም በጽሑፎቹ እስካሁን ቀልድ አላየሁባቸውም። አምርሮ ነው የሚጽፍ፤ ስለሆነም ወይ ትቃወመዋለህ ወይም ትደግፈዋለህ፤ ችላ የምትለው ጸሐፊ አይደለምና።

 2. ዘ ማእበል

  June 21, 2013 at 1:44 PM

  ልጅ ተክሌ እግዛብሄር ይስጥሀ የአያልሰው አድርባይነትን በደንብ ደርሰህበታል ከረጁ አይበጁ ይባል የለም?አቶ አያልሰው ወዳጃችሀው የነበሩ
  የፕሪሰደንት ግርማ ሚስት ሃገር ቤት ከገቡ በሕላ በአስተሳሰበችሀው ወያኔ ወያኔ መሽተት ጀምረዋል
  ጤፍ ይልኩለታል መሰለኝ ቅ’ቅ!ቅ!ቅ ጽሁፉ ሁሉ የቃላት ኮረት መሰብሰባ ሆነዋል::አቶ አያልሰው እንደ ድሮ ፓርታቸው ተቃወሚን ማዋረድ እና መሳደብ አመላቸውና በህላቸው ነው ተወቸው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ