የኃየሎም አርአያ አሟሟት እውነተኛ ታሪክ

ዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ)
አንዳንድ ጊዜ የኃየሎም አርአያ ጉዳይ ሲነሳ፤ እንባ የሚያንቃቸው ሰዎች አጋጥሞኛል። እንባ እየተናነቃቸው፤ ሻዕቢያ ያስገደለው መሆኑን ይናገራሉ። “የለም ሃየሎምን ጀሚል እንጂ ሻዕቢያ አልገደለውም።” በሚል ንዴት ሊያፈጡባቹ የሚችሉ ሰዎች አሉ። እኔ ብዙ ጊዜ አጋጥሞኛል። እውነተኛውን ታሪክ ስነግራቸው ግን፤ እሳት የሚተፉት አይኖቻቸው እንባ ያዝላሉ። አሁንም ይህንኑ ቃል ብደግመው የሚናደዱ ሰዎች ይኖራሉ። የማውቀውን እውነት እንድናገር ግን ፍቀዱልኝ… ከዚያም የራሳችሁን ፍርድ ስጡ።

Click here to read the true story of Hayelom’s killing

Hayelom Araya
Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 6, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.