የኃየሎም አርአያ አሟሟት እና የጀሚል ያሲን አገዳደል! (የመጨረሻ ክፍል)

በዳዊት ከበደ ወየሳ (አትላንታ) – ይህ የመጨረሻው ክፍል ነው። የመጨረሻውን ክፍል ከማቅረቤ በፊት የጽሁፌን አሃድ በምስጋና ልጀምር። ሁልጊዜ በህሊናዬ የነበረውን… ነገር ግን ለመጻፍ ጊዜ አጥቼ በነበረበት ወቅት ብርታት ለሆነኝ የእውነት እና የፍቅር አምላክ ምስጋና ይጋባው። ….

ይህ ሁሉ የሆነው የኃየሎም አርአያ 2ኛ ሙት አመት ከመድረሱ ቀደም ብሎ ነበር። መለስ ዜናዊ የድንበሩን ጉዳይ ቢክድም፤ በትግራይ አካባቢ የነበረው እውነታ ግን ከዚህ የተለየ ነው። ህዝቡ “ኃየሎም ቢኖር ኖሮ…” እያለ ቁጭቱን መናገር ጀምሯል። ይህንን “ኃየሎም ኃየሎም” እያለ የሚንተገተግ ቁጭት ለማብረድ… የኃየሎም ሁለተኛ ሙት አመት ከመከበሩ አንድ ሳምንት በፊት፤ ጥር 29 ቀን፣ 1990 ዓ.ም. ጀሚል ያሲን ፍርድ ቤት እንዲቀርብ ተደርጎ ሞት ተፈረደበት።

Click HERE to Read – The death of Hayelom and the miscarriage of Justice in Ethiopia

Part Two

Part One

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 21, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.