የትኛው ጨዋታ ከባድ ይሆናል? የቡርኪናፋሶ ወይስ የናይጄሪያ (ኤፍሬም እሸቴ)

የትኛው ጨዋታ ከባድ ይሆናል? የቡርኪናፋሶ ወይስ የናይጄሪያ

አደራ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ፖለቲካውን በዚህ ሰሞን ገታ ያድርግልን!!!!!!

(ኤፍሬም እሸቴ – www.adebabay.com)፦ ዛሬ ሐሙስ ረዥም ቀን እንደሚሆንብን እገምታለኹ። መች ነግቶ የኢትዮጵያንና የቡርኪናፋሶን ጨዋታ ባየን የሚለው የብዝዎቻችን ሐሳብ ነው። ብሔራዊ ቡድናችን ከዛምቢያ ጋር ባሳየው “ደረጃውን የጠበቀ እግር ኳስ” (World Class football”) ምክንያት የዓለምን ዓይን ስቧል።  ስለዚህ የሚጠበቅበትም እንደዚያው ደረጃው ከፍ ብሏል። የሚቀጥሉት ሁለት ጨዋታዎች ታሪካዊና ወሳኝ የሚሆኑት ለሚቀጥለው ምድብ ለማለፍ ብቻ ሳይሆን የተፈጠረው በጎ አመለካከት (good impression) እንዲቀጥል ስለሚረዳ፤ ተጨዋቾቹም ከአገራቸው ወጥተው በሌላው የፕሮፌሽናል ዓለም መቀላቀል እንዲችሉ ለማስቻልም ነው። ትልቁ ጥያቄ የትኛው ጨዋታ ለቡድናችን ከባድ ይሆናል የሚለውም ነው።

Read full story: Strong Game.

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 25, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.