የታሪክ፡ ተጥያቂወች፡ አንሁን – አክሎግ፡ ቢራራ (ዶር)

ክፍል፡ ስድስት – በክፍል፡ አምስት፡ ህወሓት፡ ሙሉ፡ በሙሉ፡ የሚቆጣጠረው፡ መንግስት፡ እንዴት፡ አድርጎ፡ ተቋሞችን፡ ወገናዊ፡ እንዳደረገ፤ ሃቭትና፡ ጥሪት፡ ለእራሱና፡ ለደጋፊወቹ፡ እንደሚያካብት፤ የመከላከያ፤ የህግ፤ የውጭ፡ ግንኙነት፤ የጉምሩክ፤ የባንክ፤ የማዘጋጃ፡ ቤት፤ የአስተዳደር፤ የተፈጥሮ፡ ጥሪት፡ አጠቃቀም፤ የስራ፡ ፈቃድ፤ የትምህርት፡ ድርጅቶችን፡ በሙሉ፡ ፖለቲካዊ፤ ዘራዊ፤ እንዳደረገ፡ በማስረጃ፡ አሳይቻለሁ። እድገት፡ አለ፡ ቢባልም፤ የዚህ፡ አይነት፡ አድሏዊ፡ አገዛዝ፡ በምንም፡ መለኪያ፡ ዘላቂነትና፡ ፍትሃዊነት፡ ሊኖረው፡ አይችልም። አሁን፡ ኢትዮጵያ፡ ያለችበት፡ ሁኔታ፡ በልዩ፡ ልዩ፡ ዘርፍ፡ የችግሩን፡ክብደት፤ ስፋት፤ ያሳያል። መንግስት፡ ብቻውን፡ ችግሩን፡ ሊፈታው፡ አይችልም። ህወሓት፡ ያልተገነዝቨውና፡ ሊገነዘቭው፡ የማይፈቅደው፡ አገራዊ፡ ችግሮች፡ ሊፈቱ፡ የሚችሉት፡ ሌሎችን፡ በማቀቭ፤ በማሳደድ፤ በማሰር፤ በመግደል፤ አያገቫችሁም፡ በማለት፡ አይደለም። ችግሮች፡ ሊፈቱ፡ የሚችሉት፡ በአገራዊ፡ አሰራር፡ ስርአት፤ በመላው፡ ህዝብ፡ ተሳትፎ፤ ድምጽ፤ መብት፤ እኩልነት፡ ነው። የስር አቱን፡ ፖሊሲ፡ በመለወጥ፡ ብቻ፡ ነው። የምግብ፡ ዋስትናን፡ ጥያቄ፡ ምሳሌ፡ አድርገን፡ እንይ።

የምግብ፡ ዋስትና፡ የመላው፡ ኢትዮጵያዊ፡ መብት፡ ነው።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on June 22, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.