የተዋረደው ፍርድ ቤት- የመጽሐፍ ቅኝት በሳምሶን አስፋው

የአንተነህ የተዋረደው ፍርድ ቤት በምርጫ 97 ማግስትና ዋዜማ በነበረው የፖለቲካ ውጥረት ዙሪያ ከተጻፉ መጽሃፍት መካከል በተለይ የፍትህ ሥርአቱን የመንግስት መገልገያነት በማያሻማ መልክ በማሳየት ቅድሚያውን የያዘ ነው ብል ያጋነንኩ አይመስለኛም።

የተዋረደው ፍርድ ቤት ማንም ኢትዮጵያዊ ሊያነበው የሚገባ ድንቅ መጽሃ ነው!የተዋረደው ፍርድ ቤት የተዋጣለት ሊነበብ ብቻ ሳይሆን እንደ ታሪክ ማስረጃና ማገናዘቢያ (ሪፍረንስ)…
የተዋረደው ፍርድ ቤት

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 25, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.