የተስማማ Like ያድርግ!

April Fools’ Day “የውሸት ቀን” የሚል ተመሳሳይ ትርጉም አለው – በአማርኛ። አንዳንዶች በየቀኑ ውሸት እና የአንድ ፓርቲ ፕሮፓጋንዳ መሳሪያ የሆነው የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን – ይህ ቀን በስሙ ሊሰጠው ይገባል ይላሉ። April Fools’ Day መባሉም ቀርቶ “የኢቲቪ ቀን” ተብሎ ቢጠራ ይሻላል… የሚሉ አሉ። እርስዎ በሃሳቡ ከተስማmu; ይህን Link በፌስ ቡክ ላይ Like ወይም Share ያድርጉ!

Aprilfool_ETVday

Sunday Mar 2 የአድዋ ድል በዓል
Saturday Mar 8 የሴቶች ቀን
Friday Apil  1 April Fool Day የኢቲቪ ቀን
Friday Apr 18 ስቅለት
Sunday Apr 20 የትንሳዔ በአል
Thursday May 1 የወዛደሮች ቀን

መታሰቢያነቱ ውሸት ለማይሰለቸው ኢቲቪ ይሁን።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 1, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to የተስማማ Like ያድርግ!

 1. Abegaz

  April 1, 2014 at 9:47 PM

  You must have very low IQ. When you say ETV day, you are promoting ETV. The word “Day” is used for positive things, man. Oh my God! think before you speak!!

 2. Eyilet

  April 2, 2014 at 2:51 AM

  Sikilet ena fasika gin kuami ken yelachewem!

 3. abel

  April 2, 2014 at 3:16 PM

  for ETV 365 days per year is april the fool

 4. andnet berhane

  April 2, 2014 at 4:53 PM

  ኢቲቭኢ (የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት በምንም መንገድ መታሰእቢያነት የማያስፈልገው ግባተ መሬቱን የምንመኝለት በስተቀር (April fool day)ሰዎችን በሚወዱትና በምፈልጉት እንዲሁም ሊደርስ ለማይፈልጉትና ያልታሰበ ሆነ ተብሎ የሚነገር በመሆኑ ይውሸት ቀልልድ ማለት ነው: የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከመባል የውሸት ማምረቻ ማእከን (fallacy news produce)የሚል ስያሜ ቢሰጠው በዚህ እስማማለሁ:ነገርግን አፕሪል ፉል ደይ አይገባውም; ምክንያቱም ውሸቱ ቆሞ የሚሄድ ከመሆኑ ባሻገር ሕዝብን ጭፍን አርጎ ራሱን የጭፍን አዋቂነቱን ላለፉት ሃያ ሶስት ዓመታት በግልጽ የውሸት ድራማዎችን በሰላምና በትግስት በእምነትና በሰባዊ ነጻነትን ፍትሕን ፋላጊ ታጋዮችና የመብት ተከራካልርዎች የሰላማዊትግል መሪዎች ጋዘእጠኞች ሰላማዊ ዜጎች በፍጹም ካላቸው አግባብና ጥያቄ የማይመሳሰል በኢትዮጵያ ባሕሪ ውስጥ ተመሳስይነት የሌለው በዓለማችን ተወዳዳሪነት የሌለው በውሸት ግዝፈቱ ቦታ የማይገኝለት ለመሆኑ እታየ በመሆኑ ምኞትና ጥብቃዮ ግብአተ መሬቱን ብቻ ነው
  ኢትዮጵያን ሕዝቦቿን ይባርክ
  እኛን መስለው ባሕልና ታሪካችንን ለመበረዥ የተነሱትን ብሔራዊ ጠላቶቻችን እንፋለማቸው ወድቀትና መቃብራቸውን እናፋጥን ሁሉም የግሉን ሳይሆን የሃገርና የወገን ችግርና መከራ የራሱ አድርጉ ይሸከም ባለው እውቀትና ጉልበት በገንዘብ ይርዳ በእርግማን ሳይሆን በተግባር እንፈልም