የተረፉት በሞቱት ይቀናሉ. . . በልጅግ ዓሊ

Beljig.ali@gmail.com
ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ የሚገኘውን የመቃብር ቦታ  ግቢ ውስጥ የሚገኝ አዳራሽ አለ። ዜጎቻችንን ከዚህ ዓለም በሞት በሚለዩበት ወቅት አስከሬኑን ወደ ሃገራችን መላክ የተለመደ ቢሆንም፣ አንዳንዴ እንደ ሟች ወይም እንደ ሟች ቤተሰብ ፍላጎት የቀብሩ ሥነ ስርዓት እዚሁ ፍራንክፈርት ውስጥ ይፈጸማል። ቀብሩ ከመፈጸሙ በፊት እዚህ አዳራሽ ውስጥ የቤተ ክርስትያን ሰዎች ትምህርት ይሰጣሉ። ቤተሰብንም ያጽናናሉ። ፍራንክፈርት ውስጥ የቀብር ሥነ ስርዓት ከተፈጸመው መካከል አንድ ውድ ወንድማችን በፍራንክፈርት ነዋሪ በሆኑ ዜጎቻችን ልብ ውስጥ በማይጠፋ ቀለም ተጽፎ አልፏል። በላይ ዳኛቸው። በላይ ዳኛቸው ለሃገሩ ደከመኝ፣ ሰለቸኝ ሳይል ብዙ ታግሏል። በላይ ብዙ ያልተነገረለት ጀግና ነበር። ይህንን ጽሁፍ ስጽፍ አስበዋለሁ። ምንአልባትም የበላይና የታደሰ የውስጥ ምሥጢር ተመሳሳይ ይሆን ይሆናል። ምንአልባት ልንደርስላቸው ስንችል አልደረስንላቸው ይሆን? Click Here to read.
Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 6, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.