የብርሃኑ ዳምጤ (አባመላ) ቅልቅል

Aba_Melaብርሃኑ ዳምጤ እንደገና ሲገለበጥ የአስር አመት ልጅ ሳለሁ ያጋጠመኝን አንድ ክስተት አስታወሰኝ። በሰፈራችን ውስጥ ልጆችን ሁሉ የሚጠሉ አንድ ሰውየ ነበሩ። አንድ ቀን በድንገት ተነሱና የሰፈሩን ሰው ሁሉ መሰናበት ጀመሩ። በእጃቸው 3 ሜትር የሚያህል ርዝመት ያለው ገመድ ይዘዋል። “የሰፈሩ ልጆች ስላስቸገሩኝ ራሴን ልስቅል ነው። ደህና ሁኑ…” እያሉ ሁሉንም ተሰናብተው ሲያበቁ ለመሰቀል መንገዳቸውን ጀመሩ። የእኝህ ሰው ውሳኔ ለመንደሩ ሰው ሁሉ ደንታ አልሰጠውም። ሙሉውን ለማንባብ እዚህ ይጫኑ…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 12, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to የብርሃኑ ዳምጤ (አባመላ) ቅልቅል

 1. Abegaz

  March 12, 2014 at 3:32 PM

  If some one repents and want to come back, he/she should be fairly treated. That was what Berhanu damtie got and I would ay it was good Tamagn and Abebe treated him well. That shows their strong personality. If Berhnau falls from the grace it is his problem. Even Woyanies won’t recognize him. I will tell you. Woyanie do not need this kind of person either.

  The big thing we have to do now is just forget this low level man and laugh at him. kkkkk

 2. Abegaz

  March 12, 2014 at 6:58 PM

  I like how Tesfalehulum sum it up about abamela:

  Tesfalehulum wrote,

  “I don’t understand why all these fuss about aba bela. By the way, aba mela refers to the great patriotic Ethiopian HabteGiworgis Denegde not opportunistic parasites like aba bela. I want to congratulate the opposition Diaspora that the tumor is removed. Now it is up to the woayne camp to keep an eye on him. Because everyone realizes that this dude can flip flop better than the Olympic gymnasts and available for sell for the highest bidder. We can use his own words and interviews to bash, trash, name and shame himself and as well as the regime. I am just wondering how he will blend the system he used to call racist and corrupt as well as in his own words, “fogariw” Meles and the “prostitute” Azeb camp…..kkkkk…..woayne camp, enjoy aba bela….hahahaha.”

 3. ዲባባ

  March 14, 2014 at 8:18 PM

  አባ መላ ተብዬው ብርሃኑ ዳምጤ ማነው?
  http://www.youtube.com/watch?v=g9vPnVvxXPo&list=HL1394842519&feature=mh_lolz

 4. አዬ እውቀት

  March 17, 2014 at 2:23 PM

  አይ ክንፉ!
  ይዘቱና እንደ ደቡር አይነቱን ወራዳ ማዋረዱ መልካም በሆነ ነበር::ወደ ሰማይ ካናሩትም አንተና ግብረ አበሮችህ መሆናችሁን ጠቀስ አርገህ ብታልፍ የመልእክትህን ይዘት ሚዛናዊ ባደረገው::ደርግ ሰው ሲገድል ለመሆኑ አቶ … ማነው? እያለ ሰብእናውን ሳይቀር የሚያንቋሽሽበት ቆሻሻ ኮሚኒስታዊ ዘዴ ነበረው:: እናንተም የደከማችሁና ሰርቶ ማሳየትን ተላብሳችሁ የማታውቁ የቁም ሰማእታት ገደሉን ገረፉን ሰቀሉን እያላችሁ በየመንደሩ ክስና ተራ አሉባልታ የምታወሩ ብርሃኑ ዳምጤ ማነው? ብላችሁ ያችኑ የሞተች ዴሞክራሲያን የምትነሰንሱበትን አጋጣሚ ለመጠቀም መሞከራችሁ ያሳዝናል:: ቅቅቅቅቅቅቅቅ በዚህ ጭረትህ ውስጥ ዳዊት ከበደና (የአትላንታው)ቤልጅግ አሊ ወዳጆቼ ናቸው ብለህ ለቀባሪዎቹ የምታረዳን ምክንያቱ ምን እንደሆነ አልገባኝም::ሁለቱም substance ላይ እውቀታቸውን ማሳየት ሲገባቸው character assassination ላይ ጊዜያቸውን የሚያጠፉ መሆናቸውን ከልብ እናውቃለን::ህቡእ የገባው ጓደኛህ ዳዊት ከበደ (የአትላንታው) “ዶ/ር ታዬ ወልደማያት ማነው?” ብሎ የባለገበትን አጋጣሚ መቼም የምንዘነጋ አይሆንም::
  በኢሳታችሁ ሳይቀር ያስተናገዳችሁት ብርሃኑ ደቡር እንደማናቸውም ተራ ሆዳም ወያኔ ነው::ግለሰብ እየካባችሁና እያመለካችሁ መልሳችሁ ግለሰብ እየተሳደባችሁ መድረኩን የምታጣብብቡን ትግሉን የምታሟሽሽብን ለምንድነው? ለምንድነው ዋናውንና ሃገር ገዳዩን ወያኔን ለመጣል የተጨበጠ የተግባር እንቅስቃሴ ውስጥ የማትገቡት? ደማችሁን ለበቀልም ቢሆን እኮ መጀመሪያ ማሸነፍ ያስፈልጋል::እባካችሁን መድረኩን ሁሉ በአሉባልታ አትሙሉት::ባይሆን ጭንቅላታችሁ መልካም ሃሳብ አምጦ መውለድ ካልቻለ የተካናችሁበትን ኮፒ ኤንድ ፔስት ስኪል ተጠቅማችሁ የሚጠመንን እያመጣችሁ ለጥፉልን::
  ያው እንደለመድከው ሞደሬተር ነህና እንደተለመደው ዲሊት አርገው::እኔ ደሞ ሁሌም ተራ ወሬ የምትለቀልቅበት መድረክ ዋርካ ላይ ፔስት አደርገዋለሁ::