የቡዳዎቹ ሠፈር የትኛው ነው? – ወልደማርም ዘገዬ

የቀድሞው ኢትዮጵያዊ የአሁኑ ኤርትራዊ ፕሮፌሰር ተስፋጽዮን መድኃኔ “ኤርትራ እንደ እናት አገር፤ ችግሮችና ፈተናዎች ትናንትም ዛሬም” በሚል ርዕስ በአውሮጳውያኑ የዘመን አቆጣጠር ጥር ወር 2013 የጻፉትን ጥናታዊ ዘገባ በፍላሼ አሰንብቼ ዛሬ ጧት ቁርሴን  አወራረድኩበት፡፡ ኤርትራ ለእርሳቸው የምታስጨንቀውን ያህል ኢትዮጵያም – ባለቤት ያጣችዋ ከርታታዋ ኢትዮጵያም ለእኔ እንደእናት ሀገር ታስጨንቀኛለችና የተሰማኝን ልናገር ብዕሬን አነሳሁ፡  Read story in PDF….

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 25, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to የቡዳዎቹ ሠፈር የትኛው ነው? – ወልደማርም ዘገዬ

  1. ኢትዮፒያ

    February 26, 2013 at 8:57 PM

    ወይ ጉድ እንዲህም አይነት የተባረከ ተያቢ አለ!
    አካፋ አካፋ ነው. ዶማም ዶማ. አቦ ተባረክ….ካሁን በሁዋላ ስናደድ ,,,,,,,,