“የበሰበሱት” ህወሃት እና ሻዕቢያ (ጎልጉል)

አምባገነነኖች ከሚታወቁበት አንዱና ዋንኛ መለያቸው መካከል ሁለተኛ ሰው አለማዘጋጀታቸው ነው። አቶ መለስ በድንገት ሲስፈነጠሩ በውል የታየው አስከሬን ደብቆ ድብብቆሽም የዚሁ ውጤት ነው። ኢሳያስ ከስልጣን ቢወገዱ ማን ይተካቸዋል? የሚለው ችግርም ጎልቶ የሚታየው ከዚሁ የአምባገነኖች በሽታ አንጻር ነው።

ግጭትና ችግር ከመፈጠሩ በፊት የቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ደወል የሚያንጫርረው ዓለምአቀፉ የግጭት ቡድን (International Crisis Group) ፍርሃቻም ከዚሁ የመነጨ ይመስላል። በኤርትራ ህዝቡ በቃኝ ወደ ማለቱ ደረጃ መቃረቡን የሚጠቁመው የዘንድሮው ዓመት ሪፖርት ኤርትራ በቅርቡ መንግስት አልባ የመሆን እድሏ ሰፊ እንደሆነ ያወሳል። በቅርቡ “የሚከሽፉ መንግስታት” በሚል ስማቸው ከተዘረዘሩት ውስጥ አገሮች መካከል ኢትዮጵያም ተመልክታለች።  Click  here to read the story…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 16, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to “የበሰበሱት” ህወሃት እና ሻዕቢያ (ጎልጉል)

 1. Jemal Ababiya

  September 16, 2013 at 5:51 AM

  Ethiopia Will never ever be a failed state! This is a day dreaming!

 2. bubu

  September 17, 2013 at 2:55 PM

  Are u an Ethiopina or Eritrean? I know u can’t be both unless you are bozzo. If you are an Ethiopian, what business do you have with Esayas? Let the Eritreans dela with them and you deal with your own dictator TPLF

 3. ber

  May 3, 2014 at 10:10 AM

  ዪሀ ያንተ የጸሃፊው ፍላጎት አንጂ በተግባር ያለው ሌላ ነው ኣንድ ሃቅ ልንገርህ ኤሪትራ ከምችውም የበለጠ ጠንካራ ኢኮንሚ ጠንካራ ሰራዊት ያላት ሃገር ናት ችግሩ ሻዕቢያ የፈለገውን ያደርጋል ግን ኣይናገርም ወያነ ኣይደርግም ግን ያላደረጕን ያወራል ወደድክም ጠላህም ነገሩ የተገላቢጦሽ ነው

 4. sab

  May 5, 2014 at 2:31 PM

  ትክክልልልልልል ብለሃል