የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች-ወያኔ ሕወሃት

ይኸነው አንተሁነኝ
ሰኔ 12 2013
ሀገራትም ሆኑ ግለሰቦች እንድን ስራ ለመከወን ይነስም ይብዛ እቅድ ያቅዳሉ። ብዙዎቹ ባለሙያዎች እንደሚስማሙበትም እቅድ አቅምን ያገናዘበና ውጤቱም አርኪ እንዲሆን ለማድረግ ለእቅዳችን የሚያገለግሉ በእጃችን ያሉ ነገሮች ከሌሉት የመለየት መሰረታዊ ፍተሻ መደረግ አለበት። እንዲህ አይነቱ የመለየት ስራ ከአቅማችን ጋር ለመጓዝ ከማገልገሉም በተጨማሪ በእጃችን ያሉና እቅዱን ተፈጻሚ ሊያደርጉ የሚችሉ የገንዘብ፣ የሰው ሃይል፣ የቋሚና አላቂ እቃዎችን ዝርዝር በትክክል ለማወቅ ያገለግለናል። የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች-ወያኔ ሕወሃት

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on June 13, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች-ወያኔ ሕወሃት

  1. Pingback: የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷን ጣለች-ወያኔ ሕወሃት | Fitih le Ethiopia