የቃላት ኢኮኖሚ

ታደሰ ብሩ |

ቃላት ያለአግባብ ሲባክኑ አያሳዝናችሁም?  አንድ ገጽ ሙሉ አንብባችሁ ምንም ፍሬ-ሃሳብ ሳታገኙ ስትቀሩ ምን ይሰማችኋል?

የመምህርነት ሙያዬ ቃላት በጥበብ የተደረደሩበትና በውበት የተሞሉ ጽሁፎችን የማንበብ እድል ሰጥቶኛል። በዚያው መጠን ደግሞ “ከሜዳ ታፍሰው በተበተኑ” ቃላት የተሞሉ ጽሁፎችን እንዳነብ አስገድዶኛል። መልዕክቱ ምንም ይሁን ምን የመጀመሪያ ዓይነቶቹን ጽሁፍ ማንበብ ያስደስታል። የሁለተኛዎቹን ዓይነት ጽሁፍ ከማንበብ ግን “ምናለ የጉልበት ሥራ በሠራሁ” ያሰኛል። ልዩነቱ የዚያን ያህል ነው። … የቃላት ኢኮኖሚ…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 31, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.