የሸፍጥ ክርክር የሃሰት ክምር የታሪክን እውነታ አይቀይርም! – ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ

የካቲት 3 ቀን 2006 ዓ/ም የወያኔ/ኢሕአዴግ ሊቀ-መንበርና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ለአገር-ውስጥ ጋዘጤኞች በሰጡት መግለጫ ላይ የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ጉዳይን በተመለከተ ለቀረበላቸው ጥያቄ በድፍረት የሰጡት ምላሽ የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴን ብቻ አይደለም መላውን የኢትዮጵያ ሕዝብ በእጅጉ ያሳዘነና ያሳፈረ ሆኖ አግኝተነዋል። በቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ እግር የተተኩት አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የተረከቡት የመንግሥት ሥልጣንን ብቻ ሣይሆን ለኢትዮጵያ ሕዝብ
ከበሬታ-አልባነትንም በሚመስል መልክ ነው ይህንን በጣም የተምታታ፤ በተቃርኖዎች የተሞላና በእጅጉ ኃላፊነት-የጎደለው ጋዜጣዊ-መግለጫ የሰጡት።

Read in PDF: EBAC Meglecha, Feb. 22, 2014 ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 22, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to የሸፍጥ ክርክር የሃሰት ክምር የታሪክን እውነታ አይቀይርም! – ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ

  1. Abegaz

    February 22, 2014 at 12:12 PM

    Just an idea! why not the border committee write a formal letter to Ato Hailemariam and the parliament for dialogue with it, and demand the committee become a member of the committee Hailemariam set up to investigate the issue and recommend to him.

  2. Mieraf Ahadu

    February 25, 2014 at 2:20 AM

    ኢህአዴግ በየተኛውም መስፈርት ኢትዮጵያን የመምራትን የማስተዳደር ፖለቲካዊም ሆነ ሞራላዊ ብቃት የለውም፡፡ በህውሃት የተፈጠረው ብአዴንም የአማራን ህዝብ ከመሳደብ ባሻገር የፈየደው ነገር የለም፡፡ ከአፈጣጠሩ ጀምሮ ኢትዮጵያን ለመበታተንና ለማፈራረስ በመሆኑ የቋራንና የመተማን መሬት ህውሃት ለሱዳኖች አሳልፎ ሲሰጥ ትልቁን ሚና የተጫወተው ብአዴን ነው፡፡ ህውሃትም ብአዴንም ኢትዮጵያዊ ደም የላቸውም፡፡ ሟች ጠቅላይ ሚኒስትር” የአማራ ገበሬዎች የማያርሱትን መሬት ለሱዳን መንግስት ለመስጠት ተስማምተናል” ነበር ያሉት፡፡ አሁኑ አለማዊው ጠቅላይ ሚንስቴር ደግሞ “ለሱዳን ተላልፎ የተሰጠ መሬት የለም” አሉ፡፡ እኒህ ሰው ከካሃዲነታቸው ባሻገር ኢትዮጵያን ለማፈራረስና የአማራን ህዝብ ታሪክ ለማጥፋት ህውሃት በፈለገው አቅጣጫ የሚጋልባቸው የሰይጣን ፈረስ ናቸው፡፡