የስኳርና የምግብ ዘይት ዕጥረት በአዲስ አበባ

DW AMHARIC – የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በተለይ የስኳርና የምግብ ዘይት እጥረት እና የዋጋ ንረት አስቸገረን ይላሉ።የመንግሥት ባለሥልጣናት ለዚሕም «መፍትሔ ተበጅቶለታል»-ይላሉ።መፍትሔዉ የቅባት እሕል ወደ ዉጪ የምትልከዉ፥ ሽንኮራ እንደልብ የምታመርተዉ ሐገር ስኳርና የምግብ ዘይት ከዉጪ እያስገባች ነዉ ። አለማያሁ ተድላ ዝር ዝር ዘገባ አለዉ።

አለማየሁ ተድላ – ነጋሽመሐመድ – ሂሩት መለሰ

የስኳርና የምግብ ዘይት ዕጥረት በአዲስ አበባ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 6, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.