የስርአቱ ቀጣይ ማኒፌስቶ፤ የበረከት መጽሃፍ

(በዳዊት ከበደ) “ልጆቼ… ልመድበው ይገባኝ ከነበረው ጊዜ ተበድሬ አብዛኛውን ላነገብኩት አላማ ያዋልኩት፤ ከሌሎች ኢትዮጵያዊ ወንድሞቻችሁና እህቶቻችሁ ጋር ተመችቷችሁና እንደሰው ተከብራችሁ የምትኖሩባት አገር እንድትኖራችሁ ነው።”
ይህ ውብ አባባል የማንንም ወላጅ ልብ ይነካል። ተናጋሪው ማን እንደሆነ ስታውቁ ደግሞ በሁሉም ነገር እንዴት መቀለድ እንደሚቻልና ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ያህል የተጨማልለቀና ሁሉን አቀፍ የማስመሰል ፖለቲካ እንደተንሰራፋ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ የስላቅ አባባል ሆኖ ታገኙታላችሁ።
(ሙሉውን የዳዊት ከበደ ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 6, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.