የሳውዲው አልጋ ወራሽ ልኡል ሱልጣን ሽኝት

ስም ከመቀብር በላይ . . .

(ነቢዩ ሲራክ- ከሳውዲ አረቢያ)

የቅዳሜው ማለዳ መሪር መርዶ . . .

ቅዳሜ በማለዳው የሳውዲ አረቢያ ቴልቪዥኑና አንዳንድ የአረብ ሃገራት የተለያዩ ጣቢያዎች የቁርአን ጸሎትን ማቅረብ ይዘዋል፡፡ ይህ የተለመደ አይደለምና አንዳች አዲስ ነገር መኖሩን አላጣሁትም፡፡ የሳውዲ ፤ የአቡዳቢ፤ የአል አረቢያምና የአልጀ ዚራ ቴሌቪዥን ጣቢያወች በፕሮግራማቸው ስር በቀይ መዳብ ላይ ነጭ ጽሁፍ ባረፈበት የሰበር ዜና መልዕክታቸው ከሳውዲ አረብያ ደመና አልፎ መላ አረብ ሃገርን ያሸማቀቀውን የሳውዲው አልጋ ወራሽ የልኡል ስልጣን አብድላዚዝ በሃገረ አሜሪካ በህክምና ጉብኝት ላይ እንዳሉ ከዚህ አለም በሞት የመለየታቸውን መርዶ ይናኙት ይዘዋል ! ከአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃንም ዜናውን እየተቀባበሉ አቀረቡት ! Click Here to read the article.

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 27, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.