የሲያትሉ ስብሰባ ውሎ…

(በዳዊት አዘነ) እነሆ መልካም ዜና ከሲያትል::
ልዩነታችን ውበታችን ሁኖ በመዋሉ በሲያትል የተደረገውን ስብሰባ ወደድነው። ቅዱስ መንፈስ የሰፈነበት ጉባኤ በመሆኑም ጉባኤ ፍቅር ብለን ስም እንድናወጣ ልባችን ፈቅዷልና ካሁን ወዲያ ጉባኤ ፍቅር እያልን እንጠረዋለን።
በሲያትል የኢትዮጵያዊያን ህዝባዊ ፎረም ተብሎ የሚታወቀው ማህበር በህዝቦች መካከል የተገነባው የጠብ፤ የጥርጣሬና የመራራቅ ግድግዳ ፈረሶ በምትኩ ፍቅር፤ መተማመንና፤ መቀራራብ እንዲሰፍን በማድረግ የሚያስችለውን አስተዋጽኦ በማበርከት የመጀመሪያውን እርምጃ ጀምሯል።በዚህም በመጀመሪያው ጉድ የኦሮሞ ነጻነት ግንባርን፤ግንቦት ሰባት እና ህብረትን ጠርቶ በአንድ ጣሪያ ሥር እንዲሰበሰቡ በማድረግ መልካም ዘር እንዲዘራ አድርጓል።

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ!

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 17, 2011. Filed under COMMENTARY. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.