የሰንደቅ ጋዜጣ ዜናዎች

የጥቅምት 6፣ 2006 ሰንደቅ ጋዜጣ ርዕሰ ዜናዎች የሚከተሉት ናቸው። ሙሉውን ዜና ለማንበብብ ይህንን ማገናኛ ይጫኑ!

-የመከላከያ የሒሳብ ሰነዶች በዋናው ኦዲተር እንዳይታዩ የሚያደርግ አዋጅ ተረቀቀ
-ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ለመንግስት ቤቶች ኤጀንሲ ዳሬክተሮችን ሾሙ

 – ኢትዮጵያ በአይ ሲ ሲ ላይ አፍሪካውያን የያዙትን አቋም በፍጥነት ማረም እንዳለባት ኢራፓ አሳሰበ
 – የመኪና አደጋ የደረሰበት የኢትዮ ምህዳር ጋዜጠኛ ሕይወቱ በአስጊ ሁኔታ ላይ ነው
*ሕዝብ የገንዘብ ድጋፍ እንዲያደርግ ተማፅኖ ቀርቧል
*የጋዜጣው ዋና አዘጋጅና ስራ አስኪያጅ በእስር ላይ ናቸው
 – ዓለም አቀፉ የቤተሰብ ዕቅድ ጉባኤ ለወጣቶች ትኩረት ይሰጣል ተባለ
*50 ወጣቶች የውጪ የትምህርት ዕድል አግኝተዋል
–  አረና ለአንድነት የውህደት ጥያቄ አቀረበ
 –የልደታ ኮንዶሚኒየም ባለቤቶች በቤታቸው መጠቀም አልቻሉም
(ምንጭ፡- ሰንደቅ ጋዜጣ 9ኛ ዓመት ቁጥር 426 ጥቅምት 27/2006)
Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 7, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.