የሰንደቅ ጋዜጣን – የዛሬ እትም አብይ ዜናዎች ይዘን ቀርበናል!!

ዛሬ ጃንዋሪ 1 ቀን፣ 2014 ዓ.ም. ለንባብ የበቃውን ሰንደቅ ጋዜጣ አብይ ዜናዎች ይዘንላቹህ ቀርበናል። እነዚህ አብይ ዜናዎች የሚከተሉት ሲሆኑ፤ ሙሉውን ዜና ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

/ ነጋሶ ከፓርቲ ፖለቲካ ለመሰናበት ከጫፍ ደርሰዋል

– “በግንባር” እና በ“ውህደት” መካከል የሚዋልለው የኢንጂነሩ ሹመትና የዶ/ሩ ሽኝት

-አዲሱ የቦሌ መንገድ ለአሽከርካሪዎች ግራ መጋባትን እየፈጠረ ነው

-አቶ ስዬ አብርሃ፣ አቶ ተመስገን ዘውዴ በአንድነት አመራር አልተካተቱም

 

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 1, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.