የሰሞኑ ቆይታችን በዲሲ እና አካባቢው…

ኢ.ኤም.ኤፍ – (ዳዊት ከበደ ወየሳ እንደጻፈው) ላለፉት ሶስት ተከታታይ ቀናት በዲሲ አካባቢስለነበረው እንቅስቃሴ ብዙም ሳንል ሰነባበትን። የምንለው ጠፍቶ ሳይሆን፤ የምንለው በዝቶብን ነው መሰል የቱን አውርተን የቱን እንደምንተው ግራ ገብቶን ነገሩን ያዝ ለቀቅ አደረግነው። የሰሞኑን ውሎ በአንድ ረድፍ ማውጋታችንን እንቀጥላለን። እንግዲህ እኔ ከአትላንታ፣ ክንፉም ከአውሮፓ… ዲሲ ድረስ የመጣነው 30ኛውን የኢትዮጵያ ስፖርት እና ባህል ዝግጅት ለመካፈል ሲሆን፤ በዚያውም የታዘብነውን ለናንተ ለማቅረብ መሆኑ ይታወቃል። ስለዚህ አንዳንድ ዝርዝር የሚመስሉ የግል ጉዳዮችን ብናወጋ፤ የግል ማስታወሻ እንዳይመስልብን ሰጋን… ይልቁን ግን በግል ከሚያጋጥሙን ሰዎች እና ዘገባዎቻችን ባሻገር ቁም ነገር መኖሩን ልብ ይበሉ።

Dawit Kebede, Kinfu Assefa, Dereje Desta, Befekadu Moreda and Sisay Agena

Dawit Kebede, Kinfu Assefa, Dereje Desta, Befekadu Moreda and Sisay Agena

ሼክስፒር ፈይሳ ማክሰኞ ጠዋት ከሲያትል ደውሎ፤ “እሺ እዚያኛው የስፖርት ዝግጅት ጋር ሄዳቹህ? ባለፈው ጽሁፍህ… እንሄዳለን እያልክ ስታስፈራራን ነበር።” አለኝ።
(ቀሪውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ).

esfna4

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on July 5, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to የሰሞኑ ቆይታችን በዲሲ እና አካባቢው…

 1. Degone Moretew

  March 4, 2015 at 2:37 PM

  ዜና አትሰሙ ስብከት ክርስቶሳዊ አይደለም
  ክርስትና ሁሉን ፈትኑ መልካሙን ያዙ የሚል አጅግ በሳል የስው ልጆችን ከግፍ የሚያወጣ ግፍና ግፈኞችን የሚፋለም አንጂ በህዝቦች ላይ ግፍ አየተፈጸመ ዝም በሉ ወይንም ግፈኞችን ሺ አመት ያንግስ የሚል የግፍ ተባባሪ አይደለም፥፥በሰይጣንና በአለም ሴራ የክርስቶስ ቀና ትምህርት ተጣሞ ባርያ ፍንገላ ቅኝ አገዛዝ በክርስቲያን ነን ባዮች በታሪክ ቢፈጸምም ክርስትናም ሆነ መሪው ኢየሱስ ክርስቶስ ግፍና መከራን የሚቃወሙ የሚፋለሙ ናቸው፥፥
  ሚዲያ በጎ ነገሮችን አንደሚያቀርብ ሁሉ ክፋትንም ያቀርባል፥፥ ታዋቂው ኒውዮርክ ታይምስ አንደተናዘዘው ሚዲያው ለዘመኑ ሞራል ውድቀት ተጠያቂም መንስኤም ነው፥፥ በበጎ መልኩ በሃገራችን ኢትዮጲያ ሳይቀር ሚዲያ ለህዝቦች ቆሞዋል ዛሬም መከራና አስራት ስደት አየደረሰበት ለህዝቦች መወገኑን አያሳየ ነው፥፥ሰባኪው ከመሰሎቻቸው ጋር ስርአት በጎደለው ስብከት ምእመናንም ሆነ ሚዲያውን ለዘለፉበት ንስሃና ይቅርታ ይጠበቅባቸዋል፥፥በዚህ አጋጣሚም ህዝቦችን በግፍ አገዛዝ ሲጎዱ ቆይተው አሁን በውጭ ሃገር ሚዲያ የሚቀርቡት ሁሉ አንዲሁ ይፋ ንስሃና ይቅርታ ያድርጉ፤፤
  ዲጎኔ ሞረቴው ፓስተር የቀድሞ ብስራተወንጌል፨የምስራች ድምጽ ባልደረባ ከአሜሪካ