የሰሜን አፍሪካው ዐይነት አመጽ በኢትዮጵያም ሊከሰት ይችላል ወይ?

ፈቃዱ በቀለ — ከሁለት ወር ተኩል በፊት አንድ ወጣት ቱኒዚያዊ የዩኒቨርሲቲ ትምህርቱን አጠናቆ የስራ ዕድል ለማግኘት ባለመቻሉና፣ በፖሊሶችም የደረሰበት መንገላታት ስላበሳጨው ራሱን በማቃጠሉና ለሞት በመዳረጉ የተነሳ እንደምክንያት ሆኖ የተከሰተው ህዝባዊ እንቅስቃሴ ወደ ግብጽም እንደተዛመተና፣ ፕሬዚደንት ሙባራክን ከስልጣናቸው እንዲባርሩ በማድረግ እካባቢውን አናግቶታል። የሰሜን አፍሪካው ዐይነት አመጽ በኢትዮጵያም ሊከሰት ይችላል ወይ?

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 22, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.