የምንኩስናን ሥርዐት ያጎደፉ፣ ጣምራ የቀበሮ ባኅታውያን – ወንድሙ መኰንን፣ ከብሪታኒያ

መግቢያ

ወያኔ የማትሞክረው የለም። አንዳንዴ አቅሟን አታውቅም ልበል? በዚያን ሰሞን፣ ቺፍ ሳጂን ዘመድኩን የተባለ የወያኔ ጉደኛ የፖሊስ ባለጊዜ፣ የቮኤውን ጋዘጠኛ፣ ሰሎሞን ክፍሌን በስልክ ሲያስፈራራ፣ “ዋሺንግተን አይደለም፣ ሰማይ ቤት ብትሆን መጥቼ እወስድሀለሁ” ነበር ያለው[1]። የወያኔ ካድሬ ጉዶች፣ በለስ አንዴ ከቀናቸው፣ ሁሌ የሚቀናቸው ይመስላቸዋል። ከኢትዮጵያው ውጪም፣ የኢትጵያውያንን ሕልውና ለመቆጣጠር ያምራቸዋል። ሲያምራቸው ይቅር። ኢትዮጵያ ውስጥ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚፈጽሙት ግፍ አንሶአቸው፣ ባህር ማዶም የቁጥጥራቸውን መረብ አሻግረው ለመዘርጋት የኢትዮጵያን ገንዘብ እንደ ጉድ ይረጩታል። ኬኒያና ጂቡቲ ቀንቶአቸው ይሆናል። እንግሊዝ ግን፣ ኬኒያም፣ ጂቡቲም አይደለችም። ሆድ-አደሮችን ወያኔ ትቆጣጠራቸው እንደሆን እንጂ ሌሎቻችን ዕምነታችንንም ሆነ መብታችንን አናስነካም። ለዚያ ከደርስንማ፣ ሙተናታላ! እምቢዮው!  Continue reading–>

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 3, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to የምንኩስናን ሥርዐት ያጎደፉ፣ ጣምራ የቀበሮ ባኅታውያን – ወንድሙ መኰንን፣ ከብሪታኒያ

 1. ትዝብት

  April 4, 2014 at 5:32 AM

  በቅድሚያ የክብር ሰላምታ!!

  ማሰተካከያ ካልተሳሳትኩ፣
  ገዜጠኛ ሰለሞን ክፍሌ ሳይሆን ጋዜጠኛ አዲሱ አበበን ነው።

  ከይቅርታ ጋር፣

 2. Wondimu Mekonnen

  April 4, 2014 at 1:31 PM

  ወንድም/እህት ትዝብት
  ሊሆን ይችላል። በጊዜው ልውውጦቹን በዕለቱ በትክክል አዳምጬ ነበር። ሰሎሞን ይሆን አዲስ በትክክል አላዳመጥኩም። ኢትዮጵያን ርቪው ሳይ ሰሎሞን ክፍሌ ተቀምጧል። አሁን መልሼ ሳዳምጠው አዲሱ አበበን ይመስላል። ልክ ነዎት። ነገሩ ሁኖ ነበር። ኤዲተሮቹን ለውጡልኝ ቢየ ከማስቸግር፣ ይኸንኑ አስተይየት ከማስተካከያ ይቆጠርልኝ ስል በትሕትና እጠይቃለሁ