የሙስናው ጉዳይ (ክንፉ አሰፋ)

በተንጣለለ ቪላ ውስጥ ከበድ ያሉ እንግዶች “ጸዳ” ባሉ ምግብና መጠጦች እየተስተናገዱ ነው። ታዋቂ ግለሰቦች፤ ባለስልጣናት እና አርቲስቶች የቀረበላቸውን ብፌ በልማታዊ ወጋቸው እያወራረዱ ሳሉ አንድ እንግዳ ነገር በመሃላቸው ተከሰተ። ሞቅ ባለው የአይቴ ነጋ ገብረእግዚአብሄር ድግስ ላይ ያልተጋበዙ ሁለት ሰዎች ዘው ብለው ከግብዣው ክፍል ገቡ። የፌዴራል ፖሊስ አባላት ነበሩ።

በዚህ ያልተለመደ ክስተት የአቶ ነጋ እንግዶች አልተደናገጡም ነበር። ይልቁንም የፌዴራል ፖሊሶቹ ለተጨማሪ ጥበቃ የመጡ ነበር የመሰላቸው። አንድ ብርጌድ ያህል ጦር አስከትለው የመጡት ፖሊሶች ግን አቶ ነጋ ገብረእግዚአብሄርን አስጠሯቸው። አቶ ነጋም ለጥሪው እንደወትሮው በመወጣጠርና ፍጹም ትእቢት በተሞላበት አነጋገር ምላሽ ሰጡ። በፖሊስ አባላቱ እና በአቶ ነጋ መካከል የሃይለ-ቃል ልውውጥ ተጀመረ። እሰጥ እገባው አንድ፣ ሁለት እያለ ሄደና በመጨረሻ ተካረረ። በዚህ ሰዓት አቶ ነጋ ስልክ መደዋወል ያዙ። ከፍተኛ የሚባሉ ባለስልጣናትና ምኒስትሮች ጋ ደወሉ። ከዚያም በመቀጠል፣ ጀነራሎች ጋ ደወሉ… የጦር መኮንኖች፣ የፓርቲ ባለስልጣናት… ሁሉም ጋ ተደወለ። የባለስልጣናቱ ምላሽ ግን ጥሩ እንዳልነበር ከአቶ ነጋ ፊት ላይ ይነበብ ነበር። ወዳጆቻቸው ሁሉ እንደ ቱኒዚያው ቤን አሊ በአንድ ጊዜ ከዷቸው።   Click here to read full story in PDF..

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 3, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to የሙስናው ጉዳይ (ክንፉ አሰፋ)

 1. ኣቲርሳ

  September 3, 2013 at 7:52 AM

  Mr Kinfu you have written a nice piece in which we, sons of motherland Ethiopia, could take great lesson as to how TPLF led government is killing innocent people and the country. Yes, unless we join hands to oust this dictatorial regime from power once and for all, the mal-administration, nepotism, corruption, and all sorts of bad governance continue to prevail.
  As I proud of you,keep on writing pls, Mr Kinfu.

 2. Nesanet

  September 3, 2013 at 12:41 PM

  Very insightful article about the poor cantry we leave in.how many years do they think this people live on this earth.after stealing billions form poor Ethiopians who do not have a bread to eat a clean water to drink and forget a basic health care even do not afford to buy aspirin more than 20 up to 30 people expected to die everyday but very few are above the law to do whatever they want to do .very sad time for Ethiopians in our history.

 3. Dany

  September 4, 2013 at 12:45 AM

  Tigreans Brothers and Sisters !
  Beware of what is being done by those who hold you as a hostage for their disgusting crimes.
  Now is time to stand up and say ‘ENOUGH IS ENOUGH ‘before any body else does it and puts you in shame for eternity .The clock is ticking ,no time left .Act now .
  God bless Ethiopia ! Amen

 4. Petros

  September 4, 2013 at 4:33 PM

  “እኔኮ ነጋ ነኝ !” አሉ አቶ ነጋ ወደ ፖሊሱ እያፈጠጡ : ፖሊሱም ረጋ ባለ አነጋገር “አዎ እስከዛሬ ድረስ አቶ ነጋ ነበሩ ካሁን በኳላ ግን በመንግስታችን ቀጥተኛ ትዕዛዝ አቶ መሸ ተብለዋል ”
  እና አቶ መሸ የመጣብዎትን ከመቀበል ውጭ ምን እድል ይኖርዎታል ?