የሙስሊሞች እንቅስቃሴ ክፍል 2 – ኢሕአዴግና ሙስሊሞች (አማኑኤል ዘሰላም)

አንባቢያን ሰፊ ግንዛቤ ይኖራቸው ዘንድ፣  የሙስሊም አክራሪነት እንዴትና ከየት እንደተጀመረ፣  በአሁኑ ወቅትም በአለማችን ምን አይነት ችግር እያስከተለ እንዳለ ለማሳየት ሞክሪያለሁ። በተለይም ሳዉዲ አረቢያ ፣ ካላት የነዳጅ ክምችት የተነሳ በምታገኘዉ ፔትሮ ዶላር፣  ምን ያህል፣ ለሰብዓዊነት ክብር የሌለዉን አክራሪነት ለማስፋፋት የምትጫወተዉ አሉታዊና ሰይጣናዊ ሚና ፣ የማያሻሙ መረጃዎች በማስቀመጥ ግንዛቤ እንዲኖር ለማድረግ ሞክሪያለሁ። በክፍል ሁለት  ትኩረቴን በዉጭ አገራት ካሉ የአክራሪነት እንቅስቃሴዎች አንስቼ በአገራችን እየታዩት ወዳሉት የሙስሊም እንቅስቃሴዎች እዞራለሁ።

Read full story in PDF.

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 5, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.