የሙስሊሞች እንቅስቃሴ (ክፍል 1) በአማኑኤል ዘሰላም

(ኦክቶበር 27 ቀን 2012) መግቢያ – ከእስልምና ጉባዔ ምርጫ ዙሪያ፣ በወሎ ክፍለ ሃገር ፣ ሀገራ ከተማ በተነሳዉ ግጭት ሶስት ኢትዮጵያዉያን ሕይወታቸው እንዳለፈ ሪፖርተር ጋዜጣ ዘግቧል። ምርጫዉ ከተደረገ ከበርካታ ቀናት በኋላ፣ በምርጫ በተሳተፉትና በምርጫ ባልተሳተፉት መካከል የተነሳዉን ግጭት ለማብረድ ፖሊስ ጣልቃ እንደገባ የዘገበው ሪፖርተር፣ ከሞቱት ሰዎች መካከል አንዱ የፖሊስ አባል እንደሆነም ጠቅሷል።

Read full in PDF…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 31, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.