የመጨረሻው ጁማዓ ስጋት ፈጥሯል! ‹‹የዒባዳና የነፃነት ሳምንት››

EMF – የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ በአገሪቱ ውስጥ በሙስሊም ወገኖች አማካኝነት እየቀረበ ያለውን ሰላማዊ ጥያቄ፤ በሃይል ለማፈን እንዲያስችለው ማስጠንቀቂያ ወይም ማሳሰቢያ ዛሬ ምሽቱን አውጥቷል። በዚህ ማስጠንቀቂያውም ላይ “አስፈላጊውን እርምጃ እንወስዳለን” ብሏል። በዚህ ምክንያት ይመስላል… በጦር ኃይሎች፣ ቤትል ጎጃም በረንዳና መሳለሚያ ከመስጊድ የወጡ ሙስሊሞች መታፈሳቸውን አቡጊዳ ማምሻውን ዘግቧል፡፡ እንደዘገባው ከሆነ፤ በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች በርከት ያሉ ፌደራል ፖሊሶች ይታያሉ፤ ከሌሊቱ 5፡00 ሰዓት ጀምሮ መኪናዎች ላይ ከባድ ፍተሻ እየተደረገባቸው ነው፡፡
የዚህ ፍተሻ ዋና ምክንያት ጁምዓን ምንክንያት በማድረግ፤ ፍልውሃ አካባቢ በሚገኘው ተውፊቅ መስጊድ… (ቀሪውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)
Article27

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 1, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.