የመብት ጉዳይ (ዳዊት ዳባ)

የአቶ አዲስ አለማየው ፍቅር እስከመቃብር መፀሃፍ ላይ ዋናው ገፀባህሪ ፊትአውራሪ መሻሻ ሂወታቸው የሚያልፈው በጣም በመናደዳቸው ብዛት በደም ብዛት ነው። ያናደዳቸው እጅጉኑ የሚወዷት አንድዬ ልጃቸው ሰብለወንጌል አስተማሪዋ የነበረውን በዛብህን አፍቅራ መኮብለሏን መስማታቸው ነው። ንዴታቸው ልጃቸውን ያስኮበለለው በዛብህ ዲያቆን በተጨማሪም በጊዜው ፊትአውራሪ የጨዋ ዘር ብለው ከመደቡት ማህበረሰብ ውስጥ አለመሆኑን ስለሚያውቁ የክብራቸው ጉዳይ አንገብግቧቸውና ተደፈርኩ ብለው ነው። የሰብለወንጌልም ሆነ የበዛብህ መብትና ፍላጎት እንዲሁ የፍቅር ሀያልነትም ይሆናል የሚለውም ታስቦት ንዴታቸውን ሊያበርድ የሚችሉ ጉዳዬች አልነበሩም፡፡ Read full story in PDF: የመብት ጉዳይ…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 1, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.