የሐይማኖት ነጻነና የመንግስት ጣልቃ ገብነት

መንግስት ስለምን በሐይማኖት ጉዳዬች ጣልቃ ይገባል?
(የሐይማኖት ነጻነና የመንግስት ጣልቃ ገብነት)
ጥር 14 ቀን 2006 ዓ.ም

በስልጣን ላይ ያለው መንግስት በሐይማኖት ጉዳዮች ጣልቃ እንደሚገባ የተለያዩ እምነት በሚከተሉ ግለሰቦች እና ቡድኖች ሲከሰስ እና ሲወቀስ መኖሩ እውነት ነው። በርግጥ እገዛዙ በሐይማኖት ጉዳዬች እጁን ብቻ ሳይሆን እግሩንም ሊያስገባ እንደሚችል ከባህሪው በመነሳት መገመት ብዙም የሚከብድ አይደለም ። ከሞላ ጎደልም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን ታላላቅ ሐይማኖቶች ውስጥ በመግባት ገብቶም በመቆጣጠር ተቆጣጥሮም ወደ ፈለገው አቅጣጫ እየነዳ ወይም ለመንዳት እየሞከረ ለመሆኑ ከራሳቸው ከአማኞቹ ጀምሮ የራሱ የመንግስት እንቅስቃሴ ብዙ ጠቌሚ ነገሮች ማየት ይቻላል። Read story in PDF: መንግስት ስለምን በሃይማኖት ጉዳይ ጣልቃ ይገባል

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 23, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.