የሌለ ዲሞክራሲ ይሰጣልን? – ከይኸነው አንተሁነኝ

የካቲት 4 2013

ከታላቋ ሩሲያ መከፋፈልና ከኮሚኒዝም ርዕዮተ ዓለም መንኮታኮት በሗላ ጥቂት የማይባሉ ሀገሮች  እና ለለውጥ እንታገላለን ሲሉ የነበሩ ድርጅቶች መመሪያችን ነው እያሉ ሲያመልኩት የኖሩትን የሶሻሊዝም አይዲዮሎጂ፤ የተናገሩት ሳያቅራቸው  የጻፉት ሳያሳፍራቸው ባንዲት ጀንበር እርግፍ አድርገው፤ ጥቅም እስከተገኘ ድረስ በሉ የተባሉትን ለማለት ሁኑ የተባሉትን ለመሆን ተሯሯጡ። እጃችሁ ከምን እያሉ ሲያባብሏቸው የነበሩትን የትላንት ወዳጅ መከታ ሀገሮችን ረሱ።

Yelel democracy

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 4, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.