የለንደን ደብረጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫ

ግንቦት፲፩/ ፪ሺ፭ (19th May 2013)

የርዕሰአድባራትለንደንደብረጽዮንቅድስትማርያምየኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋሕዶቤተክርስቲያንጠቅላላመንፈሳዊጉባኤ፤ከእዚህበፊትየቤተክርስቲያኗንአስተዳደርአቋም፣ የውስጥመተዳደሪያደንብናትረስትዲድበሚመለከትያሳለፋቸውውሳኔዎችናመግለጫዎችሙሉበሙሉእንደተጠበቁሆነው፤የቤተክርስቲያናችንንችግርለመፍታትበሚደረገውጥረትውስጥየተከሰቱ፣
የተሳሳቱመረጃዎችንናመግለጫዎችንለማስተካከል፤ጠቅላላመንፈሳዊጉባኤውየሚከተለውንየአቋምመግለጫናማብራሪያአውጥቷል። 19th May የቅደስት ማሪያም መግለጫ 2013

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on May 21, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to የለንደን ደብረጽዮን ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ጠቅላላ መንፈሳዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫ

 1. wey gud

  May 21, 2013 at 7:25 PM

  What is going on of the so called opposition web sites?

  spreading weyane’s supporters declaration is reprehensible.

  I thought you guys know what you are doing. Supporting the struggle of anti appartheid against weyane.

  Just my thought.
  wey gud

 2. ሰለሞን

  May 21, 2013 at 9:51 PM

  ለመሆኑ ፊርማና ማህተም .. እንዲሁም የማን እንደሆነ እንኳን የማይታወቅ ደብዳቤ መግለጫ ተብሎ ሲላክ ኢንተርኔቶች ዝም ብለው ያወጣሉ ማለት ነው? እንዲህ ነች “ጋዘጠኝነት” … መሳቂያ ሆንን እኮ ! .. በኔ እምነት በፖሊቲካውም ሆነ በሃይማኖቶች አካባቢ ለሚፈጠር ችግር አንዱ ተጠያቂ ሙያቸውን የማያውቁና እንዲሁ እንደ ቆሽሻ ከረጢት የሰጧቸውን ሁሉ የሚያግበሰብሱ ጥቂት የስም ጋዘጠኛና ባለ ኢንተርኔቶች ናቸው:: ከኢቲቭ በምንም አይሻሉም::