የሃይማኖት ነጻነት ጥብቅና በኢትዮጵያ ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም

ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ

ለውድቀት የተዳረገው የሃይማኖት ነጻነት በኢትዮጵያ

በዚህ ባለፈው ሰኔ ወር ላይ ‹‹ አንድነት ለሃይማኖት›› በሚል ጽሁፍ በኢትዮጵያ ስለሚካሄደው የሃይማኖት ነጻነት ገፈፋ ያለኝን ስጋት ገልጬ ነበር፡፡ በዚህም ሳቢያ ኢትዮጵያ ዉስጥ አዲሱ የሰብአዊ መብት መጣስ አካሄድ በሃይማኖት ነጻነት ላይ ማነጣጠሩን አሳስቤያለሁ፡፡ ስጋቴን ትንሽ ቀለል ያረገልኝ ስርአት የተላበሱት የክርስቲያኑና የሙስሊሙ የሃይሞነት መሪዎች በሃይማኖት ውስጥ የሚሞከረውን አግባብነት የሌለውን ጣልቃ ገብነት ጠንክረው መቃወማቸውን በማየቴ ነበር፡፡ መጣጣፌ ላይ አንዳልኩት ‹‹ላለፉት በርካታ ዓመታት›› ኢትዮጵያ የወንጀል፤ የጥቃት፤ የሰብአዊ መበት መደፈር፤ተፈጥሮ የቸረውን መብት መርገጫ ማዕከል ሆና ኖራለች፡፡ አሁን ደግሞ የኢትዮጵያ የሃይመኖት አባቶች ኢትዮጵያ የሃይማኖት ነጻነት የሚገፈፍባት ሃገር ሆነች እያሉ ያማርራሉ›› ፡፡ የሙስሊሙና የክርስትና ሃይማኖት መሪዎችና አማኞች፤ ጠንክረውና እጅ ለእጅ በመያያዝ በአንድነት ሆነው፤ ለዕምነታቸው ነጻነት ለማስገኘትና መብትቸውን ለማስጠበቅ ሕሊናቸው በሚያዛቸው መንቀሳቀስ እንዲችሉ በሰላማዊ አምቢታ ጸንተው ቆመዋል፡፡

Read more in pdf

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 4, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.