የሀይሉ አማራጭ: የኤርትራ ድጋፍና ተቃውሞው – ከዳኮታ ጥናት መአከል

Saturday, November 02, 2013

የኛ ነግር መልሶ መላልሶ ሆኗል። በገራችን አቆጣጠር በ1960ዎቹ   የተማሩና የነቁ ወጣቶች አቢዮት ማካሄድ በጀመሩ ጊዜ የተነሱ ልዩነቶች አንዳንዴ ቅርጻቸውን በመጠኑ ይቀይሩ ይሆናል እንጂ ዛሬም ድረስ ባንድ ወይ በሌላ በኩል  የልዩነትና የፍዳችን ምንጭ ሆነው ቀጥለዋል። እነዚህ ልዩነቶች  መረቀቂያዎች፤ መጣያያዎች ቢያመች መገዳዳያዎቻችን ናቸው።   ችግር የሆነው ጎራ ለይተው በነበሩ ፖለቲከኛች  የሀሳብ ልዩነቶቹ መፈጠራቸው ወይ መኖራቸው አልነበረም። ወይ ልዩነት የተፈጠሩባቸው አገራዊ ቁም ነገሮች ስህተተኛነትና ወይ አላስፈላጊነት ኖራቸው አይደለም። Read full story in PDF: የኤርትራ ድጋፍና ተቃውሞው።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 4, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to የሀይሉ አማራጭ: የኤርትራ ድጋፍና ተቃውሞው – ከዳኮታ ጥናት መአከል

  1. Tesfa

    November 4, 2013 at 6:57 AM

    ወገኔ – አንድ ነገር አትዘንጋ። አሁን ሃገራችን ለወደቀችበት አስከፊ ምዕራፍ ያደረሳት ሻብያና የውስጥ አርበኞቻቸው ናቸው። ደራሲ ተስፋዬ “የስደተኛው ማስታውሻ” በሚለው መጽሃፋ ላይ ስለ ኮሎኔል እዬብ የጻፈውን ተመልከት። እጎንችን እኛን መሰለው ተቀምጠው ምን ያህል አፍራሽ ሃይሎች እንደነበሩና አሁንም እንደሆኑ በጥቂቱ ያመላክተናል።
    ባጭሩ ሻብያን ተመርኩዞ ወያኔን መምታት አይቻልም። ሁለቱም የአንድ ሳንቲም ገጽታዎች ናቸው። ጥላቸው ሲበርድ እጅና እግርህን እያሰረ ሻቢያ ለወያኔ በስጦታ ያስረክብሃል። ሻብያ የሃገራችንን አንድነትና ልማት አይወድም። አቶ ኢሳይያስ የመቶ ዓመት የቤት ሥራ ሰጥተውናል። የወያኔን እንቆቅልሽ እንድንፈታ!የትርጉሙ ወርቅና ሰም በእጃችን ነው። ሻቢያና ደጋፊዎቻቸው የሃገራንች ልማትና አንድነት ማየት አይፈልጉም። ኤርትራ ውስጥ ላሉ ሃገር ወዳድ ወገኖች ሁሉ የምለው አንድ ነገር ነው -ጊዜ እያለ ከዛች ሃገር ሸሹ!