ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ

በሀገራችን ኢትዮጵያ ሰሜን ምሥራቅ ትግራይ ክፍለ ሀገር፤ በአጋሜ አውራጃ፤ በኢሮብ ወረዲ እምትገኝ፤ ዓሉተና እምትባል መንደር በጣም ደሀ ከሚባለ ቤተሰብ ክፍል ከአባቱ ከአቶ ደበሳይ ካሕሳይና ከእናቱ ከወ/ሮ ምህረታ ዓድዐማር በ1933 ዓ.ም. ሕፃን ተስፋዬ ተወለደ። Zikre Dr. Tesfay Debesay

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 25, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

5 Responses to ዝክረ ዶክተር ተስፋዬ ደበሳይ

 1. ኦይቻ ኦኒ ኦኔ

  March 25, 2013 at 11:45 AM

  “ዝም ብንል ብናደባ ዘመን ስንቱን አሸክሞን
  ተርስተቶን አይደለም ….”
  እሳት ወይ አበባ
  የኢሀኣፓ ነገር ..እውነተኛው ነገር ያልተነገር..መነገር ያለበት ነው::ተመዝግቦ የተቀመተጠ ነው::ኢሃአፓን አውነት ማን መሰረተው? ግቡ ምን ነበር? ወያኔን ለዚህ ያበቃው ማነው? ከሻቢያ ጋር ከእሳይያስ አፈውርቂ ጋር የነበረው የነበረው መተባባር ምን ነበር? የኢትዮጵያን አየር ማንገድ አምስት ጊዜ ተጠለፈው/ያስጠለፈው ማን ነበር? ይህንንና የመሳሰለውን ከዚያው “ያ ትውልድ ” ምንበብ ይቻላል:; ደግሞም የተስፋየ መኮንንን”ለባለታሪኩ” ማንበብ ነው:: ተስፋየ መኮንን የአይን ምስክር ነበራና::
  ከተስፋየ ጋር ከመሞቱ6 ወር በፊት ዶክተር በሪሁንን ሻሸማኔ ላይ ፈጠሩት አሳዛኝ ድርጊት ሞት አፋፍ ላይ ቆሞ በሆነ ተአምር አዳነው::

  ብቻ “የበርላችው ያገሳታል
  በላይ በላዩ ያጎርስታል!”አንደሚባለው አታድርጉብን:; ጊዜው ሲደርስ ኢትዮጵያን ማን/እነማን ለዚህ አበቕት የሚለውን መማስረጃ አስኪቀርብ ትንቭ ብትታገሱን ምን አለበት?

  ይነጋል! እነደደበዘዘ የሚቀር ነገር የለም! የጊዜ ጉዳይ ነው!

 2. አለም

  March 27, 2013 at 9:13 AM

  አይቻ, ነገ ነገ ሲባል መረሳትም አለ እኮ:: ታሪኩን የሚያውቁ ሞተው እስኪያልቁ ድረስ አስበህ ከሆነ ማን ቀድሞ እንደሚሞት እግዜር ነው የሚያቅ:: ይልቅ ውሸት ይሁን እውነት የያዝካትን ጻፍና ሌሎች ይጨምሩበታል:: የኢሕአፓን ጀግንነት ብቻ ስንሰማ ለከረምን ለለውጥ ያህል ሌላ ገጽታውን የሚተርኩ ቢገኙ መልካም ይሆናል:: እስከማውቀው ኢሕአፓ, ህወሓትና ሻብያ አንድ አካሄድ ነው የነበራቸው:: መሪዎቹን ተመልከት, እነማናቸው? ያው ሌኒንስት ናቸው:: ምሥጢር የሚወዱ ናቸው:: በውሸት የሚገበያዩ ናቸው:: መግደል ምናቸውም አይደለም:: የሌሎችን አሳብ መስማት አይሹም:: ያልተስማማቸውን ማሠርና ማስወገድ ደንባቸው ነው:: ጫካ ሳሉ ይህን ካደረጉ ከተማ ገብተው ሥልጣን ሲይዙ ይለወጣሉ ማለት ዘበት ነው:: በሌላ አነጋገር አሁን ከሚገዙት የተለዩ አይሆኑም::

 3. alex

  March 31, 2013 at 3:53 AM

  please i am advising for all my friends to read the NEW BOOK of HIOT TEFERA called TOWER IN THE SKY. you will see how eprp not only killed others but also its prominant figurs like GETACHEW maru.You will find how they are cruels.

 4. alex

  March 31, 2013 at 3:58 AM

  READ THE NEW BOOK BY HIOT TEFERA A FORMER TOP LEADER OF EPRP” TOWER IN THE SKY”.

 5. Yeshi

  June 11, 2016 at 12:36 AM

  በኢሕአሰ ሳይሆን በሻቢያ ቅትር ነብሰ ገዳዮች መንግስት መገልበቱ ሳይሳካለት በመቅረቱ ኢትዮጵያን የኤርትራ ቅኝ ግዛት ቀድማ መሆንዋ ቢያንስ በ 15 አዘግይቶታል. እንደ ባንዳው ተስፋየ ያሉ ባንዳዎች እንኩዋን ከበድሉ ሕንጻ ከሊማሊሞ ወይም አላማታ ገደል ቢገቡ አያሳዝኑም: የበግ ቆዳ የለበስ ቀበሮ ነው