ዛሬ የታተመውን ሰንደቅ ጋዜጣ ሙሉ እትም ይዘናል

ከበርካታ ዜናዎች እና ጽሁፎች ጋር በ እለተ እሮብ የሚታተመውን ሰንደቅ ጋዜጣ ሙሉ እትም ይዘንላቹህ ቀርበናል። ሙሉውን ጋዜጣ በፒ.ዲ.ኤፍለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 25, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to ዛሬ የታተመውን ሰንደቅ ጋዜጣ ሙሉ እትም ይዘናል

  1. andnet berhane

    December 25, 2013 at 12:24 PM

    የደቡብ ሱዳን የፖለቲካ ቀውስ በለው የሃገሪቱ የፖለቲካ አወቃቀር ለዘመናት ያለው የመናናቅና አንድኛው ካንደኛው በነበረው የየባእዳውያን አገዛዝ የተመሰረተ ቅራነእዎች እንደነበር የሚያሳዩ ክሰቶች በቀድመው የሱዳን መሪ ይረነበሩት ጀነራል አቡዲ ዘመን የከፋ ጦርነት ሲካሀእድ የነበረ በመሆኑ ግርማእኢ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ታላቅ አስተዋጻኦ በሱዳን መሪው መሐመድ ጃእፍር አልኒመእሪ በአቤል አሌር ጆሴፍ ሌጎ በማስማማት ጥምር መንግስት መስርተው ሀገራቸውን እንዲያስተዳደሩ የሰላም ውል በአዲስ አበባ አፈራርመው ጆሴኤፍ ሌጎ ጁባን አቤል አሌር ምክትል ፕረዘደእንት ባማድረግ በሰላምና በመተባበር ሲኖሩ እንድቆዩና ከዛም በዘይት ማእድን ማውጣት1978 ሲጀመር የአረብ ሃገራት ከምእራባውያን ጋር በመመሳጠር ባደረጉት ሴራ በጆን ገራንግ የሚመራው በወቅቱ ኝኛ በሚል ትግል 1983 እንቅስቃሴ በመጀመር በትያንግ ሪያል በተባለ ሰፍራ መለካል ውስት የመጀመሪያውን ጥቃት በዘይት አውጭ ሰራተኞች ተፈጸም በወቅቱ ዩኒቲ 4 ቁፋሮች በኑር እና በዴንካ መከከል ያለ ሲሆን 3ቁፋሮ አብቡጀብራ በመጉላድ ባሙቦ 1ቁፋሮ ኮስቲ አካባቢ እንዲሁም የአባይ ስር እተሰራው የጋዝ ማስተላለፊያ ትቦ ከቤንቱ እስከ መለካል የማጠራቀሚያ መርከብ ትያንግ ሪያል ከዛም ወደኮስቲ ከኮስቲ ወደ ፖርት ሱዳን በመዘርጋት ተተናቆ ነበር:በወቅቱ ኢትዮፕያም የደቡብ ሱዳን ታጋዮችን በማሰልጥንና በሰላም ድርድርም እየገባች እንድነበር የታወቀ ሲሆን እንድ ጋዘእጣው ጽሁፍ በጣም የሚያስገርመው የአፍሪካን የሰላም ቀጠና መለስ ዜናዊ ተጫውቷል የሚል አስገራሚ ነገሮችን ሠማ በእጅጉ ሰንደቅ ለመኖር ሲል እውነትና በመረእት እየታየያለውን ሃቅ ለመሸፈን ያልሆነ ቦታ መስጠት ያሳዝናል በቀጠናው እየታየ ያለው በደቡብ ሱዳን የተከሰተው የዘር ግጭት በመለሰ ዜናዊ (በኢሓዴግ)ለኬር የተሰጠ ስልት እርስበርሱ በመታኮስ እርቃኑን አውጥቶ የንጹሃን ሕይወት ቀጥፏል ይህ ጥፋት መሰረት አመጣጡ ከወያኔ አማካሪዎች ለራሳቸው ጥቅም በኮንስትራክሽንና በተለያየ የንግድ ያሰማሩዋቸው ሰላዩቻቸው የተጠነሰሰ በመሆኑ አሁን የገባበትን አጣብቂኝ እየታየ ነው:: በክልል የሚያምን የፖለቲካ አስተሳሰብ ግጭትን እንጂ ሰላምን ሊያስብ አይችልም የራሱን ዘእጎች ሰላም የነሳ አውሬ ግለሰብ እንድነበር ሁሉም ሕሊና ያለው ማመዛዘን የሚችል ሰው ያውቃል ሰንደቅ ለመወደድና ጋዘእጣ ለመሸጥ ሰባዊነታችሁን አታዋርዱ