ዛሬ የታተመውን ሰንደቅ ጋዜጣ ሙሉ እትም ይዘን ቀርበናል

ሰንደቅ ጋዜጣ በዛሬው እትም …
ቴዲ አፍሮ ሰጥቶታል በተባለው ቃለመጠይቅ ውዝግብ 10 ሚሊዮን ብር አጣ
– የዶ/ር ነጋሶ ስንብት፣ የአንድነት ብሔራዊ ምክር ቤት ግምገማ፤ የኢንጅነር ግዛቸው አዲስ የቀያጭነት ጥሪ እና የመድረክ አንደምታዎች
– የፌዴሬሽን ምክርቤትን የከፈለው የአቶ መላኩ ፈንታ ጥያቄ
– ሰራተኛውና መንግስት የተፋጠጡበት መድረክ
– የአርቲስት ታደለ ሮባ “ምስጋና” እና አንዳንድ ነገሮች

የሚሉ እና ሌሎች ወቅታዊ ጉዳዮችን ይዞልን ቀርቧል። ሙሉውን ጋዜጣ በpdf ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።
sendek435
Click here to read today’s Sendek newspaper

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 8, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to ዛሬ የታተመውን ሰንደቅ ጋዜጣ ሙሉ እትም ይዘን ቀርበናል

  1. andnet berhane

    January 9, 2014 at 10:08 AM

    የቴድን ቃለ ምልልስ ያልወደዱ ለሚያደርጉት ተቃውሞ ታሪክን በቅጡ ያላነበቡ ከመሆናቸው ባሻገር ዛሬ ተከብረውና ሃገር ኖሮአቸው ኢትዮጵያዊነት ለመጎናጸፍ የቻሉት አፄ ምንሊክ የነጮችን ወረራ ድባቅ በመምታት ነጻና አንድ ኢትዮጵያ ከመመስረታቸው ባሻገር ዓለም ሲያከብረን ለነጻነት ፋናና ለወረራ ያልተመቸን ለመሆናችን ለመረዳት የሚሻ ሁሉ (the battle of Adewa)ይሚል ታሪካዊ መጽሐፍ በውጭ ዜጋ የተጻፈ እንዲያነቡ ምክር ስጧቸው
    ተዎድሮስ ካሳሁን ሕሊናውን ያልሸጠ በማንነቱ የሚኮራ እታሪክ ልጅ በመሆኑ (አስመሳዮችና )አጉል ሰባዊነት የተላበሱ ሁሉ ራሳቸውን ይመርምሩ