ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 32

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር32 ምን ይዛ ወጥታለች?
ዋና ዋና ር ዕሰ ጉዳዮችን እናስቃኛችሁና ሙሉ ዝርዝሩን በፒዴፍ ኮምዩተርዎ ላይ ለማንበብ የሚፈልጉ ከሆነ ምርጫው የርሶ ነው።
– በኢትዮጵያ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ኒቃብ እንዳይለብሱ ስለመከልከላቸው፤
– የዋህቢያ ኢስላም እምነት ኢትዮጵያን በሸሪአ ሕግ እንድትመራ እንቅስቃሴ መጀመሩና የመንግስት ስጋት፣
– እስክንድር ነጋን በጨረፍታ – በጋዜጠኛው እይታ
– የድምጻዊት ሕብስት ጥሩነህ የሚኒሶታ ኮንሰርት በሚኒሶታ ኖቬምበር 4 እና 5 መደረጉን ተከትሎ የተሰናዳ ልዩ ዝግጅት፤ ከድምጻዊቷ ሕይወት ታሪክ ጋር!
– በቀድሞ ባለቤቷ አይኗ ተጎልጉሎ የወጣው ሆስተስ ታሪክ፤ የ እህቷ ቃለምልልስ ከዘሐበሻ ጋር፡፡ አበራሽ ማን ናት? – ለምን የጥቃቱ ስለባ ልትሆን ቻለች? በፎቶ ግራፍ የተደገፈ ምርጥ ዘገባ ቀርቧል።
– በኪነጥበብ አምዳችን ላይ በተለያዩ የአማርኛ ፊልሞች ላይ ሲተውን የምናውቀው ተወዳጁን አክተር ይገረም (አስቴር) ቃለ ምልልስ ይዘናል።
– ብዙዎቻችን እየገባን ስለመጣው የካይሮፕራክቲክ ህክምና አጀማመርና አሁን ህክምናው ስለደረሰበት ሁኔታ በባለሙያ የተሰናዳ ጽሁፍ፤
– ሁሌም ቢወራለት የማያልቀው የልብ ህመም ጉዳይ ድንቅ ዘገባ አለን፤
– ኢትዮጵያዊቷን የፖስታ ቤት መኪና ሹፌር በመኪና ገጭቶ ገደላት፤ እንዴት? የት? መቼ? ዝርዝሩ አለ።
– የዳንኤል ክብረት “መርዝ” ጽሁፍ የጋዜጣው አካል ነው፤
– በስፖርት አምዳችን ስለሩኒና ናኒ፤
– አርሰናል አራተኛ ከወጣ እድለኛ ነው ስለሚሉት የቀድሞው አርሰናል አሰልጣኝ፤
– በወንጀል አምዳችን “የአዳማው አረመኔ” የሚል የወንጀል ታሪክ፤
– በአሜሪካ አስቀያሚ መንገድ ያላቸው 10 ስቴቶች ዝርዝር፤
– 10ሩ የመኪና አደጋ የሚበዛባቸው ስቴቶች፤
– ሽብርተኛ የተባለው ደበበ እሸቱ የጥበብ ሥራዎች ሲቃኙ፤ እውነት ደበበ ይሄን ሁሉ ሰርቷል ያስብልዎታል።
– በመኪና አደጋ የሞቱት 9 የትግርኛ ሙዚቃ ዘፋኞች ጉዳይ ለምን የኢትዮጵያ ሕዝብም ጉዳይ ተደርጎ ሊወሰድ አልተፈለገም? በተለይ በሚኒሶታ ስለሆነው ነገር ዘ-ሐበሻ ብዙ ብላለች።

ጋዜጣዋን አንብቦ ሁሉን መኮምኮም ነው። ለማንበብ ጽሁፉ ላይ ክሊክ ያድርጉ፤ መልካም ንባብ።

ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 32

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 13, 2011. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.