ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ ቁጥር 29 ወጣ

ዘ-ሐበሻ በዚህ ዕትሙ የተለያዩ ቁምነገሮችን ከወቅታዊ ጉዳዮች እስከ ማህበራዊው ጉዳይ፤ ከኪነጥበቡ እስከ ስፖርቱ ዳሶ በየአቅጣጫው በ32 ገጾች መረጃን ይዞ ቀርቧል።
– ሰሞኑን በአትላንታ ስለተደረገው የኢትዮጵያውያን የ እግር ኳስ ውድድር የተጻፈው ብዙ ነው
– “ኦነግ ከኢትዮጵያ አንድነት ሃይሎች ጋር በአንድ ላይ ሆኖ ለመታገል ቆርጦ ተነስቷል”- ዶ/ር ኑሮ ደደፎ (የኦነግ ከፍተኛ አመራር አባል)
– እውን ደቡብ ሱዳን ለመንግስቱ ሃይለማርያም ቤት ሰርታለች?
– የኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲ ለውድቀት ወይስ ለ እድገት? (ታላቅ ዘገባ)
– ማህሙድ አሕመድን ምን ነካው? (እውነትም ምን ነካው? – ከዘገባው)
– በመተከል የወርቅ ማዕድን ተገኘ – አላሙዲ 98%ቱን ይወስዳሉ።
– ድምጻዊው ገነነ አሰፋ ይናገራል (ቃለ ምልልስ)
– ከማን.ዩናይትድ ጋር የተያያዙ 10 የወሲብ ቅሌቶች
– በጤና አምዳችን እጅዎ ስለጤናዎ ይናገራል እንላለን።
– ስለ ጾታ መቀየር የተጻፈው ጽሁፍም ቀጣዩ ክፍል ቀርቧል።
– ሴቶች በርግዝና ወቅት… ሌላው ዘገባ ነው።
_ የዳን ኤል ክብረት የሚያሸንፍ ፍቅር
= በሚኒሶታ ሰሞኑን ስለሚደረገው የኦሮሞ እግር ኳስ ውድድር ሰፊ ዘገባ
– ስለ ቴክሎጂ ሱሰኝነት… እርስዎም እኮ ሆነዋል (ሊነበብ የሚገባው ጽሁፍ)
-ሼክ መሃመድ ሁሴን አላሙዲ ለፌደሬሽኑ የገንዘብ ምህረት አደረጉ
– በኢትዮጵያና በምስራቅ አፍሪካ ሃገራት ሕይወት እያጠፋ ያለ ረሃብ ገብቷል
– ‹‹ኦነግ፣ ኦብነግ፣ ግንቦት 7፣ አለሸባብና አልቃይዳን ሽብርተኞች ማለቱ ለድርጅቶቹ ምንም ትርጉም የለውም›” የፓርላማ አባል አቶ ግርማ ሰይፉ
ሰለሞን ተካልኝን በክንፉ አሰፋ “የአትላንታው ሙቀት” መጣጥፍ ላይም ይመልከቱ።
ዘ-ሐበሻ ጋዜጣ በ32 ገጾቿ ብዙ ይዛለች። ከርስዎ የሚጠበቀው እዚህች ጋር ክሊክ በማድረግ በት ዕግስት ዳውን ሎድ አድርጎ እስኪጨርስ ጠብቆ ማንበብ ብቻ። ዘ-ሐበሻ ቁጥር 29

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on July 15, 2011. Filed under PRINT MEDIA. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.