ዘመቻ ቴዎድሮስ – የአንድነት ፓርቲ በጎንደር (ግርማ ካሳ)

Muziky68@yahoo.com
ሰኔ 26 ቀን 2005 ዓ.ም

ያለ መታደል ጎንደርን በአካል አላውቃትም። ነገር ግን እንደ ማንም ኢትዮጵያዊ በልቤ ዉስጥ ልዩ ቦታ አላት። ያለ ጎንደር ኢትዮጵያ የምትባል አገር ትኖር ነበር ለማለት ያስቸግራል።
ግራኝ መሃመድ በቱርኮች እየተረዱ፣ አብዛኛዉ የኢትዮጵያን ክፍል ተቆጣጥረዉ በነበረ ጊዜ፣ ስመ ጥሩ ያልነበሩ፣ ብልሹዉ የሸዋ ንጉስ፣ አጼ ልብነህ ድንግል ይሞታሉ። አጼ ገላዉዲዮስ ይተኳቸዋል። የግራኝ ጦር በመጠንከሩ ሽሽት ወደ ሰሜን፣ ወደ ጎንደር ይጀመራል። አጼ ገላዉዲዮስ ያሸንፋሉ። ግራኝ መሃመድ ይሞታሉ። ጎንደር የኢትዮጵያ የፖለቲካ መዓከል ትሆናለች። ከአጼ ገላዉዲዮስ በመቀጠል ፣ አጼ ሱስኒዮስ፣ አጼ ፋሲል እያሉ በጎንደር፣ ገዢዎች መፈራረቅ ጀመሩ። የጎንደር ገዢዎች አገሪቷን በአንድ ላይ አድርገዉ ማስተዳደር ስላልቻሉ ዘመነ መሳፍንት የሚባለው ዘመን መጣ። ኢትዮጵያ ተበታተነች። በወሎ፣ በሸዋ፣ በትግራይ በጎጃም …የተለያዩ ገዚዎች መግዛት ጀመሩ።

ትዉልዳቸው ቋራ የሆነ፣ መይሳው ካሳ፣ የኢትዮጵያ አባት፣ ብቅ አሉ። መሳፍንቱን እያስገበሩ ንጉስ ነገስት ዘኢትዮጵያ ቴዎድሮስ ተባሉ። አጼ ቴዎድሮስ፣ ከጎንደር የጀመሩት ዘምቻ፣ ኢትዮጵያን አንድ አደረገ። አዎ ጎንደር በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ልዩ ቦታ አገኝች። Read full story in PDF.

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on July 4, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to ዘመቻ ቴዎድሮስ – የአንድነት ፓርቲ በጎንደር (ግርማ ካሳ)

 1. Tadewos

  July 4, 2013 at 2:46 PM

  Dear Girma Kasa,
  Correction
  It is not clear your usage of Gondar (as the then province or the city Gonder?).
  The city Gonder is one of the only two cities (the other is Ambo) that fought TPLF, call it EPDRF, fiercely with the good knowledge of it’s aims and farsightedness with a historical patriotism.
  I will never forget the people of these two cities.
  I have a great respect to them.

 2. betty

  July 8, 2013 at 11:01 AM

  girma kassa please stop attacking g7 and ESAT…you are a wrothless creature ever