በዋሽንግተን ዲሲና በስቶክሆልም በሳዑዲ ኢምባሲ የተደረገ ሰላማዊ ሰልፍ (ቪድዮ)

ከምርጫ 97 ወዲህ በዋሽንግተን ዲሲ እንዲህ ያለ ሕዝብ ሰላማዊ ሰልፍ ሲወጣ ይህ የመጀመሪያው ነው። ኢትዮጵያውያኑ በሳዑዲ ኢምባሲ ደጃፍ ባደረጉት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ሲላቀሱ፤ ብሶታቸውን ሲያሰሙ፤ ወገኖቻቸው መፍትሄ እንዲያገኙ ሲጠይቁ ውለዋል – እንደ ዘ-ሐበሻ ዘጋቢ ገለጻ። በሰልፉ ዙሪያ የሚደርሱንን መረጃዎች ይዘን እስከምንቀርብ ፎቶዎችን ይመልከቱ።

ዲሲ
በስዊዲን

ስቶክሆልም

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 14, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.